አርባ ሁለተኛ ዓመት ቍጥር ፬
የአንዱ ዋጋ 0.60
ነ ጋ ሪ ት ፡
ማ ው ጫ
፲፱፻፸፭ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፪፻፴፩ ፲፱፻፸፭ ዓ. ም.
በጅቡቲ ሪፓብሊክ በስደት የሚኖሩ ኢትዮጵ ያውያንን ወደ እናት ሀገራቸው ስለመመለስ የወጣው አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፲፫
አዋጅ ቍጥር ፪፻፴፩ ፲፱፻፸፭ ዓ. ም.
በጅቡቲ ሪፓብሊክ በስደት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ወደ እናት ሀገራቸው ስለመመለስ የወጣው አዋጅ ማሻሻያ አ ዋ ጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
በጅቡቲ ሪፓብሊክ በስደት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ወደ እናት ሀገራቸው ስለመመለስ የወጣውን አዋጅ ማሻሻል ስላስፈለገ ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ.ም. አንቀጽ ፭ (፮) መሠ ረት የሚከተለው ታውጅዋል ።
፩ ፤ አጭር ርዕስ ï
ይህ አዋጅ « በጅቡቲ ሪፓብሊክ በስደት የሚኖሩ ኢት ዮጵያውያንን ወደ እናት ሀገራቸው ስለመመለስ የወጣው አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ ቍጥር ፪፻፴፩ ፲፱፻፸፭ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፪ ማ ሻ ሻ ያ ፤
በጅቡቲ ሪፓብሊክ በስደት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ወደ እናት ሀገራቸው ስለመመለስ የወጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፹፫ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም. አንቀጽ F ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፫ ተተክቷል ።
አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፮ ቀን ፱ ë ዓ ም
ፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
| Proclamation ;