×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢትዮጵያ የነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 265/2012

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።


bsister ori saitimbs bne in የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ _1 ትት
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፴፯ | በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክሪሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ -በባ ሰኔ ፲ ቀን ፪ሺ፬ ዓ.ም.
የሕዝብ ተወዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
16 Maserand ማውጫ BSVG6 / 201 _ _ _ ደንብ ቁጥር ፪፻፷፭ / ፪ሺ፬ benbrud የኢትዮጵያ የነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ …... …... ገፅ ፮ሺ፫፻፶፪
ሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፷፭ / ፪ሺ፬ የኢትዮጵያ የነዳጅ አቅራቢ ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ sit የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻ን፩ / ፪ሺ፫ አንቀጽ ፭ እና | pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and Duties በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳ ëï ፱፻፹፬ | of the Executive Organs of the Federal Democratic Republic አንቀጽ ፵፯ (፩) (ሀ) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ፡፡
፩. አጭር ርዕስ
ድርጅት
ይህ ደንብ " የኢትዮጵያ የነዳጅ አቅራቢ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፷፭ / ፪ሺ፬ ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡
ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ___ ባለሥልጣን ይሆናል ፡፡
የኢትዮጵያ የነዳጅ አቅራቢ ድርጅ) (ከዚህ በኋላ " ድርጅት " እየተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ፡፡ ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል፡
ዋና መሥሪያ ቤት የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት በአዲስ አበባ ሆኖ እንደአስፈላጊነቱ በማናቸውም ሥፍራ ቅርንጫፍ
ሊኖረው ይችላል፡ JAM
ያንዱ ዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ. ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?