የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፴፬ አዲስ አበባ ጥር ፴ ቀን ፲፱፻፶፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የመጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፵፬ / ፲፱፻፶፭ ዓም ኢንቨስትመንት ማበረታቻና ለአገር ውስጥ ባለሀብቶች ስለተከለሉ የሥራ መስኮች የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ገጽ ፪ሺ፲፪ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ዥ፬ / ፲፱፻፲፭ ስለኢንቨስትመንት ማበረታቻዎችና ለአገር ውስጥ ባለሀብቶች ስለተከለሉ የሥራ መስኮች የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን | These Regulations are issued by the Council of Ministers በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፷፯ ( እንደተሻሻለ ) ኣንቀጽ ፭ እና | pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and Duties of በኢንቨስትመንት አዋጅ ቁጥር ፪፻፬ / ፲፱፻፶፬ አንቀጽ ፮ እና ፱ | the Executive Organs of the Federal Democratic Republic of መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ። ክፍል አንድ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የኢንቨስትመንት ማበረታቻና ለአገር ውስጥ ባለሀብቶች ስለተከለሉ የሥራ መስኮች የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፳፬ / ፲፱፻፲፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ጅ ትርጓሜ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር | 2 Definitions በዚህ ደንብ ውስጥ፡ ፩ . “ ባለሥልጣን ” ማለት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ባለ ሥልጣን ነው ፤ ያ “ ቦርድ ” ማለት የፌዴራሉ መንግሥት ኢንቨስትመንት ቦርድ ነው ፤ ያንዱዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ . ፱ሺ፩ ገጽ ፪ሺ፲፫ ፌዴራል ቁጥር ፴፬ ጥር ፴ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ ም • ፫ . “ የካፒታል ዕቃ ” ማለት ምርት ለማምረት ወይም ኣገልግሎት ለመስጠት የሚያስችሉ የማምረቻና አገል ግሎት መስጫ መሣሪያዎች ፣ ዕቃዎችና አክሰሰሪዎች ፬ . “ የጉምሩክ ቀረጥ ” የሚለው ሀረግ በገቢ ዕቃዎች ላይ የሚጣሉ ታክሶችንም ይጨምራል ፤ ፭ . “ የገቢ ግብር ” ማለት የፌዴራሉ መንግሥት ወይም የክልል መስተዳድሮች ወይም የሁለቱ የጋራ ገቢ የሆነ በትርፍ ላይ የሚጣል ታክስ ነው ፤ ፮ . “ አዋጅ ” ማለት የኢንቨስትመንት አዋጅ ቁጥር ፪፻፰ ፲፱፻፲፬ ነው ፤ ፯ . በአዋጁ አንቀጽ ፪ የተመለከቱት ቃላት የተሰጡ ትርጓ ሜዎች ለዚህም ደንብ ተፈፃሚ ይሆናሉ ። ለአገር ውስጥ ባለሀብቶች ስለተከለሉ የሥራ መስኮች ከዚህ ደንብ ጋር ተያይዞ በሚገኘው ሠንጠረዥ የተዘረዘሩት የሥራ መስኮች በአገር ውስጥ ባለሀብቶች ብቻ የሚካሄዱ ይሆናሉ ። ክፍል ሁለት ከገቢ ግብር ነፃ ስለመሆኑ ፬ ከገቢ ግብር ነፃ ማበረታቻ የሚያስገኙ የኢንቨስትመንት ፩ በማኑፋክቸሪንግ ወይም በአግሮ - ኢንዱስትሪ ወይም ቦርዱ በሚያወጣው የምርት አይነቶች ዝርዘር መመሪያ በሚወሠኑ የግብርና ምርቶች ሥራ የተሰማራማንኛውም ባለሀብት ካመረተው ምርት ቢያንስ ፣ ሀ ) ፲ % ሃምሳ በመቶ የሆነውን የምርቱን ውጤት ወደ ውጭ የሚልክ ከሆነ ፤ ወይም ለ ) ፪፭ % ( ሰባ አምስት በመቶ ) የሆነውን የምርቱን ውጤት ወደ ውጭ ለሚልክ ባለሀብት በምርት ግብኣትነት የሚያቀርብ ከሆነ፡ ለ፭ ዓመት ከገቢ ግብር ነፃ የመሆን መብት ያገኛል ። ፪ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተመለከተው ቢኖርም ቦርዱ በልዩ ሁኔታ እስከ ፯ ዓመት የሚደርስ ከገቢ ግብር ነፃ የመሆን መብት ሊሠጥ ይችላል ፣ ሆኖም ከ፯ ዓመት በላይ የገቢ ግብር ነፃ መብት የሚሰጠው በሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔ ብቻ ይሆናል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) በተጠቀሱት ሥራዎች የተሠማራ ባለሀብት ካመረተው ምርት ከ፲ % ( ሃምሳ በመቶ ) በታች የሚሆነውን ወደ ውጭ የሚልክ ወይም ምርቱን ለሀገር ውስጥ ገበያ ብቻ የሚያቀርብ ከሆነ ለ፪ ዓመት ከገቢ ግብር ነፃ የመሆን መብት ያገኛል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፫ ) የተመለከተው ቢኖርም ቦርዱ በልዩ ሁኔታ እስከ ፭ ዓመት የሚደርስ ከገቢ ግብር ነፃ የመሆን መብት ሊሰጥ ይችላል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፫ ) የተመለከተው ቢኖርም ምርቱን ለሀገር ውስጥ ገበያ ብቻ የሚያቀርብ ባለሀብት የመብቱ ተጠቃሚ እንዳይሆን ቦርዱ በሚያወጣው መመሪያ ሊከለከል ይችላል ። ፮ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ) የተመለከተው ቢኖርም ቆዳና ሌጦን እስከ ክረስት ደረጃ በማልፋት ወደ ውጭ የሚልክ ባለሀብት በንዑስ አንቀጾቹ የተመለከ ቱትን ማበረታቻዎች አያገኝም ። ፯ . ባለሃብቱ ኢንቨስትመንቱን የሚያካሂድበት ሥፍራ በአን ፃራዊ ደረጃ በኤኮኖሚ ልማት ወደኋላ በቀሩ አካባቢዎች ማለትም በጋምቤላ ፣ በቤኒሻንጉልና ጉሙዝ ፣ በደቡብ እሞ ፣ በአፋር ክልል ቦርዱ በሚወስናቸው ዞኖች ፣ በሶማሌ ክልልና ወደፊት ቦርዱ እንደሁኔታው ተመለከተ በሚወስናቸው ሌሎች አካባቢዎች ከሆነ በዚህ አንቀጽ ከተፈቀደው የገቢ ግብር ነፃ ዘመን በተጨማሪ ለ 1 ዓመት ከገቢ ግብር ነፃ የመሆን መብት ያገኛል ። በዚህ ደንብ አንቀጽ ፬ በተመለከቱት የገቢ ግብር ነፃ ማበረታቻዎች ባለሀብቱ የሚሆነው መረጃውን ኣግባብ ላለው ግብር ሰብሳቢ መሥሪያ ቤት ኣቅርቦ ለተረጋገጠለት ለእያንዳንዱ የገቢ ግብር ዘመን ( ዓመት ) ይሆናል ። ነፃ ሆነው እንዳይገቡ በየጊዜው በሚያወጣው . ገጽ ፪ሺ፲፱ ፌዴራል ቁጥር ፴፱ ጥር ቦ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓ.ም. ነባር ድርጅትን በማስፋፋት ወይም በማሻሻል ስለሚሰጥ የገቢ | 5. Income Tax Exemption for Expansion or Upgrading of ግብር ነፃ ማበረታቻ በአንቀጽ ፬ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) በተጠቀሱት ሥራዎች የተሰ ማራና ከሚያመርተው ምርት ቢያንስ ፲ % ሃምሳ በመቶ የሆነውን ወደውጭ የሚልክ ባለሃብት ምርቱን ፳፭ % ሃያ አምስት በመቶ በላይ በእሴት ካሳደገ ለ፪ ዓመት ከገቢ ግብር ነፃ የመሆን መብት ያገኛል ። ፮ ከገቢ ግብር ነፃ የመሆኛ ዘመን የሚጀምርበት ጊዜ ከገቢ ግብር ነፃ የመሆኛ ዘመን መቆጠር የሚጀምረው ባለሃብቱ ማምረት ወይም አገልግሎት መስጠት ከጀመረበት ጊዜ ኣንስቶ ይሆናል ። ፯ ኪሣራን ስለማስተላለፍ ከገቢ ግብር ነጻ የመሆን መብት በተሰጠበት ዘመን ውስጥ | 7 . Cary Forward of Losses ኪሣራ ያጋጠመው ማንኛውም ባለሀብት የገቢ ግብር ነፃ መብቱ ዘመን እንዳለቀ ለግማሽ የነፃ መብቱ ዘመን የደረሰ በትን ኪሣራ ማስተላለፍ ይችላል ። ክፍል ሦስት ከጉምሩክ ቀረጥ ነጻ ስለመሆን ፰ ጠቅላላ ፩ . ማንኛውም ባለሀብት ለሚያቋቁመው አዲስ ድርጅት ወይም ነባር ድርጅቱን ለማስፋፋት ወይም ለማሻሻል / 8. General የሚያስፈልጉ ለፕሮጀክቱ አግባብነት ያላቸውን የካፒ ታልና የግንባታ ዕቃዎች ከጉምሩክ ቀረጥ ነጻ ሊያስገባ ይችላል ። በተጨማሪም የጉምሩክ ቀረጥ ነፃ መብት ያለው ባለሀብት ለነባር ድርጅቱ የሚያስፈልገውን የካፒታል እቃ ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ እንዲያስገባ ይፈቀድለታል ። ፫ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፪ ) የተመለከተው ቢኖርም ቦርዱ ከውጭ የሚገቡት የካፒታልና የግንባታ እቃዎች በአገር ውስጥ በተመጣጣኝ ዋጋ ፣ ጥራትና መጠን የሚመረቱ ሆነው ሲያገኛቸው ከጉምሩክ ቀረጥ ሊወስን ይችላል ። ፬ . በዚህ ደንብ መሠረት የካፒታል እቃዎች ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ እንዲያስገባ የሚፈቀድለት ባለሀብት ዋጋቸው ከካፒታል እቃዎቹ ጠቅላላ ዋጋ ፲፭ % ( አስራ አምስት በመቶ ) የማይበልጥ መለዋወጫዎችን ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ እንዲያስገባ ይፈቀድለታል ። ፬ . ተሽከርካሪዎችን ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ ለማስገባት ስለሚፈቀ ደበት ሁኔታ ለአንድ ኢንቨስትመንት እንደ ፕሮጀክቱ ዓይነትና ባሕሪ ተሽከርካሪዎችን ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ ለማስገባት ስለሚፈቀ ድበት ሁኔታ ቦርዱ በሚያወጣው መመሪያ ይወስናል ። ሆኖም ማንኛውም ባለሀብት ፣ ሀ ) ለሠራተኞች የኣደጋ ጊዜ አገልግሎት የሚውሉ አምቡላ ንሶችን ፣ ለ ) ለአስጎብኚነት ሥራ አገልግሎት የሚውሉ አውቶቡ ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ ለማስገባት ይችላል ። የጉምሩክ ቀረጥ ነፃ መብት የማይፈቀድባቸው የሥራ መስኮች ፩ ከዚህ በላይ በአንቀጽ ፰ የተገለጸው ቢኖርም ፣ የሚከ ተሉት የኢንቨስትመንት ሥራ መስኮች የጉምሩክ ቀረጥ ነፃ ማበረታቻ የሚሰጣቸው አይሆኑም ፡ ገጽ ፪ሺ፲፭ ፌዴሪል ቁጥር ፴፱ ጥር ፴ ቀን ፲፱፻፱፭ ዓ.ም. ሀ ) ባለኮከብ ደረጃዎችን የማይጨምሩ ሆቴሎች፡ ሞቴሎች ፣ ፔንሲዮኖች፡ ሻይቤቶች፡ ቡና ቤቶች፡ መጠጥ ቤቶች፡ የምሽት ክበቦች፡ ዓለም አቀፍ ደረጃ የሌላቸው ሬስቶራንቶችና ምግብ ቤቶች፡ ለ ) የንግድ ሥራዎች ማለትም የጅምላ፡ የችርቻሮና አስመጭነት ሥራ፡ ሐ ) የጥገና አገልግሎት ሥራ፡ መ ) የንግድ ትራንስፖርትና የመኪና ማከራየት አገልግሎት ሥራ ፣ ሠ ) የፖስታና ኩሪየር አገልግሎት ሥራ ፣ ረ ) ለንግድና መኖሪያ ቤት የሚሆኑ ቤቶችና ሕንፃ ዎችን ሠርቶ ማከራየትና መሸጥ ፣ ሰ ) የንግድና አስተዳደር አማካሪነት ሥራ፡ ሸ ) የማስታወቂያ ሥራ አገልግሎት፡ ቀ ) የፊልምና መሰል ሥራዎች፡ በ ) የሬዲዮና ቴሌቪዥን ሥርጭት ኣገልግሎት ሥራ፡ ተ ) የሲኒማና ቲያትር ቤቶች አገልግሎት ንግድ ሥራ ፣ ት ) የጉምሩክ አስተላላፊነት ንግድ ሥራ ፣ ) የላውንደሪ አገልግሎት ንግድ ሥራ፡ የጉዞ ወኪልነት፡ የንግድ ረዳትና የትኬት መሸጫ አገልግሎት ንግድ ሥራ፡ ኘ ) የሎተሪና የመሣሠሉ ሥራዎች ። ፪ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ሥር ከተገለጹት የሥራ መስኮች በተጨማሪ ቦርዱ አግባብ ሆኖ ሲያገኘው የጉምሩክ ቀረጥ ነፃ መብት የማይሰጣቸውን ሌሎች የሥራ መስኮች በየጊዜው በሚያወጣው መመሪያ ሊወስን ይችላል ። ፲፩ ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ ሆነው የገቡ የካፒታል ዕቃዎችን ስለማስ ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ ሆኖ የገባ ማናቸውም የካፒታል ዕቃ ሊከፈልበት ይገባ የነበረው የጉምሩክ ቀረጥ አስቀድሞ ሳይከፈ ልበት ተመሳሳይ የጉምሩክ ቀረጥ ነፃ መብት ለሌለው ሰው ሊተላለፍ አይችልም ። ክፍል አራት ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች ፲፪ . ቅጣት በዚህ ደንብ አንቀጽ ፲፩ የተመለከተውን የተላለፈ ማንኛውም ባለሀብት የጉምሩክ ባለሥልጣንን እንደገና ለማቋቋምና ኣሠራሩን ለመወሰን በወጣው አዋጅቁጥር፰ ፲፱፻፳፬ አንቀጽ ፪ መሠረት ይቀጣል ። i • ስለ ተሻሩና ተፈጻሚነት ስለማይኖራቸው ደንቦችና መመሪ ፩- የኢንቨስትመንት ማበረታቻ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፯ ፲፱፻፰ ( እንደተሻሻለ ) እና ለአገር ውስጥ ባለሀብቶች ስለተከለሉ የሥራ መስኮች የወጣው የሚኒስ ትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፴፭ ፲፱፻፲ በዚህ ደንብ ተሽረዋል፡ ፪ ከዚህ ደንብ ጋር የሚቃረን ማናቸውም ደንብ ወይም መመሪያ በዚህ ደንብ ውስጥ የተደነገጉጉዳዮችን በተመ ለከተ ተፈጻሚነት አይኖረውም ። * ጂሜ ዴራል ነጋሪት ዜጣ ቁላዪ HE ፲፬ . የመሸጋገሪያ ድንጋጌ ፩ . በዚህ ደንብ አንቀጽ ፲፫ የተደነገገው ቢኖርም በደንብ ቁጥር ፯ / ፲፱፻፳፰ ( እንደተሻሻለ ) እና ደንቡን ለማስፈጸም በወጡ መመሪያዎች መሠረት የተፈቀዱ ማበረታቻዎች ተፈፃሚነት ይቀጥላል ። ጅ በደንብ ቁጥር ፯ / ፲፱፻፳፰ ( እንደተሻሻለ ) መሠረት ማበረታቻ የተሠጠው ባለሀብት በዚህ ደንብ መሠረት በሚፈቀዱ ማበረታቻዎች ተጠቃሚ ለመሆን ከፈለገ ይህንኑ አግባብ ላለው የኢንቨስትመንት መሥሪያቤት በማስታወቅ የመብቱ ተጠቃሚ ለመሆን ይችላል ። ፲፭ ደንቡ የሚጸናበት ጊዜ ህ ደንብ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ ኣበባ ጥር ፴ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ ቁጥር ፴፬ ጥር ፴ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ሠንጠረዥ ለአገር ውስጥ ባለሀብቶች የተከለሉ የሥራ መስኮች ፩ የሚከተሉት የኢንቨስትመንት ሥራ መስኮች በሀገር ውስጥ ባለሀብቶች ብቻ የሚካሄዱ ይሆናሉ ; ፩ የችርቻሮ ንግድና የድለላ ሥራ ፤ ፪ • የጅምላ ንግድ ( ነዳጅና የነዳጅ ምርቶችን ማቅረብ እንዲሁም የውጭ ባለሀብቶች በአገር ውስጥያመረቱትን በጅምላ መሸጥን ሳይጨምር ) ፫ የገቢ ንግድ ( ከቡታጋዝ ፣ ቢትመን እና የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሚወስነው መሠረት ለወጪ ምርት ግብዓ ትነት ከሚውሉ በስተቀር ) ፤ ጥሬ ቡና ፣ ጫት ፣ የቅባት እህሎች ፣ ጥራጥሬ ፣ ቆዳና ሌጦ ከገበያ በመግዛት እንዲሁም ኢንቨስተሩ ራሱ ካረባቸው ወይም ካደለባቸው በስተቀር በጎች ፣ ፍየሎችና የቀንድ ከብቶች በቁም ወደ ውጭ መላክ ፤ ፭ . በደረጃ አንድ ከሚመደቡት በስተቀር የኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጭነት ፤ ፮ ቆዳና ሌጦ እስከ ክረስት ደረጃ ማልፋት ፣ ፯ የባለኮከብ ደረጃዎችን የማይጨምሩ ሆቴሎች ፣ ሞቴ ሎች፡ ፔንሲዮኖች ፣ ሻይ ቤቶች፡ ቡና ቤቶችና መጠጥ ቤቶች፡ የምሽት ክበቦች ፣ ዓለም አቀፋዊ ደረጃ ካላቸውና በተወሰነ አገር ምግብ አዘገጃጀት ከሚታወቁት በስተቀር ሌሎች የምግብ ቤቶች ፣ ፰ የጉዞ ወኪልነት ፣ የንግድ ረዳትነትና የቲኬት መሸጥ አገልግሎት ሥራ ፤ ፬ . መኪና የማከራየትና የታክሲ ኣገልግሎት ፲ . የመንገድ የንግድ ትራንስፖርት እና የሀገር ውስጥ ውሃ ላይ ትራንስፖርት አገልግሎት ፣ ፲፩ ለሀገር ውስጥ ገበያ የሚቀርቡ የዳቦና የኬክ ምርቶች ፲፪ • የወፍጮ ቤት አገልግሎት ፣ ፲፫ : ዐገር ማስተካከል ፣ የቁንጅና ሳሎን፡ የአንጥረኝነት በፋብሪካ ደረጃ የማይካሄድ የልብስ ስፌት ፲፬ • የሕንፃ እደሳትና የመኪና ጥገና አገልግሎት ፲፭ የእንጨት መሠንጠቂያና የጣውላ ሥራ ፲፮ . የጉምሩክ አስተላላፊነት ሥራ ፤ ፲፯፡ የሙዚየም ፣ የቲያትርና የሲኒማ ማሣየት አገልግሉት፡ ` ፲፰ የማተሚያ ንግድ ሥራ ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተዘረዘሩት የኢንቨስት መንት ሥራዎች እንደተጠበቁ ሆነው ፣ የሚከተሉት የሥራ | 2. without prejudice to the provisions of sub - Article ( 1 ) of መስኮች ኢትዮጵያዊ ዜግነት ባላቸው ባለሀብቶች ብቻ የሚካሄዱ ይሆናሉ ፤ ፩ የባንክ ፣ የኢንሹራንስ ሥራእናአነስተኛየብድርናቁጠባ ተቋም ሥራ ፤ ፪ . የማስተላለፍና የመርከብ ውክልና አገልግሎት ፣ ፫ • የብሮድካስቲንግ አገልግሎት ፤ ፬ እስከ ፳ መንገደኞች የመጫን አቅም ባላቸው ኤርክራ ፍቶች የሚካሄድ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ።