ሠላሳ ስድስተኛ ዓመት ቊጥር ፲፩
የጋዜጣው ባገር ውስጥ ባመት
በ፮ ወር
መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
ዋጋ
ብር 2
ማ ው ጫ ።
፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፱ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
የከፍተኛ ትምህርት ቤቶች አስተዳደር
ኤትዮጵያ
-ብረተሰብኣ L ~
-ጊዜያዊ ወታደራዊ መገሥ ÷
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፱ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. ስለከፍተኛ ትምህርት ቤቶች አስተዳደር የወጣ
አ ዋ ጅ
ገጽ ፩፻፳፬
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
ከፍተኛ ትምህርት ለሰፊው ሕዝብ እድገትና የተሟላ ኑሮ የሚያገለግል ፤ ለጸረ ፊውዳል ፤ ለጸረ ኢምፔሪያሊስትና ለጸረ ቢሮክራሲያዊ ካፒታሊስት ትግል የሚያግዝ ፤ ሳይንስና ቴክ ኖሎጂን ፤ ሥነ ጥበብንና ሥነ ጽሑፍንም የሚያዳብር መሆን ስለአለበት ፤
ከፍተኛ ትምህርት ቤቶች የጭቁኑን ሕዝብ የኑሮ ፤ የትም ህርትና የባህል ይዘት ደረጃ ከፍ ለማድረግ በሚቻልበት ሁሉ መተባበርና መጣር መሠረታዊ መመሪያቸው መሆን ስለሚ ገባው ፤
አሁን ያሉት የከፍተኛ ትምህርት ቤቶች አስተዳደር በመ በታተኑ የአንዱን የከፍተኛ ትምህርት ቤት ንውን ሌላው የከፍተኛ ትምህርት ቤት ሊያውቀው ስለማይችል ተደራራቢ ሥራን በማስከተሉ ፤
በተባበረና ዕቅድ ባለው ሁኔታ የከፍተኛ ትምህርት ቤቶ ችን አደራጅቶ የአገሪቱን የሰው ኃይል ፍላጎት ለማርካት ለሀ ገሪቱ ከፍተኛ ትምህርት አንድ አጠቃላይ የሥራ ኃላፊ ስላስ ፈለገ ፤
አሁን ተበታትኖ የሚታየውን የከፍተኛ ትምህርት ቤቶች አስተዳደር መልክ ባለው ሁኔታ አስተባብሮ ሀገሪቱ የምትመ ራበትን የፖለቲካና የኤኮኖሚ ፍልስፍና አቅጣጫ በመከተል ፤ ደረጃ በደረጃ በአንድ የአስተዳደር ጥላ ሥር ሰብስቦ መም ራት አስፈላጊ በመሆኑ ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፰ ፲፱፻፷፱ ዓ.ም. በአንቀጽ ፭ንዑስ አንቀጽ፮መሠ ት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል "
ወ ታ ደ ራ ዊ
አዲስ አበባ ጥር ፭ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
raise the living, educational and cultural standard of the oppressed
higher education institutions has prevented the exchange of in
(6) of the Definition of Powers and Responsibilities of the Pro visional Military Administration Council and the Council of