የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፪ አዲስ አበባ - ጥቅምት ፲፭ ቀን ፲፱፻፳፱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፷፬ ዓ.ም የኢንቨስትመንት ማበረታቻ ( ማሻሻያ ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጽ ፻፳፯ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፷፱ የኢንቨስትመንት ማበረታቻ ደንብን ለማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፫፯ አንቀጽ ፩ እና በኢንቨስትመንት { Duties of the Executive Organs of the Federal Democratic አዋጅ ቁጥር ፵፯ / ፲፱፻ T ፰ አንቀጽ ፱ መሠረት ይህን ደንብ | Republic of Ethiopia Proclamation No. 4/1995 and Amicle 9 ኣውጥቷል ። ፩ . አጭር ርእስ ይህ ደንብ “ የኢንቨስትመንት ማበረታቻ ( ማሻሻያ ) የሚኒስ ትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፳፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ የኢንቨስትመንት ማበረታቻ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፯ / ፲፱፻፷፰ አንቀጽ ፲፫ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፲፭ ተተክቷል ፡ “ ፲፫ ለኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንት የሚፈቀዱ መሣሪ ምርት ለማምረት የሚያስፈልጉማሽነሪዎች ፣ መሣሪ ያዎችና የእነዚሁ ክፍሎች ከጠቅላላ ዋጋቸው ከ፲፭ በመቶ ከማይበልጥ የመለዋወጫ ዕቃዎች ጋር እንዲሁም በቀጥታ ለኢንዱስትሪ ሕንፃ ግንባታ የሚያገለግሉ በሀገር ውስጥ የማይመረቱ መሣሪያ ዎችና ማቴሪያሎች ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ ሆነው እንዲገቡ ይፈቀዳል ። ” ያንፍዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩