×
Browse Products About Us Login / Sign Up Contact Us አማርኛ
African Law Archive
Logo
የፍርድ ቤት ውሳኔ 19754

      Sorry, pritning is not allowed

* በፋሎቱ ሊቀርብ የቻለው የአሁኑ አመልካች የፌዴራል ጠቅላይ
የሰ / መ / ቁ .19754
ሰኔ 16 ቀን 1998 ደኞች : - 1- አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ
2- አቶ ዓብዱልቃድር መሐመድ 3- አቶ ጌታቸው ምህረቱ 4- አቶ መስፍን ዕቁበዮናስ
5- ወ / ት ሂሩት መለሰ አመልካች፡- የጉለሌ ክ / ከተማ ቀ / 10 / 11 / 12 ኣስ.ጽ / ቤት / የቀድሞው ወ.8.ቀ .15 / ተጠሪ፡- ወ / ሮ ሐዋ መሐመድ
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል ፡፡ ይህ ጉዳይ ለሰበር
ሸሪዐ ፍ / ቤት በሰጠው የመጨረሻ
ላይ መሠረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሟል
በማለት ነው ፡፡ የአሁኗ ተጠሪ በሸሪዐ መ / ደ / ፍርድ ቤት የወ / ሮ ፋዩማ ኢማም ወራሽ
መሆኔ ይረጋገጥልኝ ብለው ባቀረቡት ማመልከቻ መነሻነት ፍ / ቤቱ ተጠሪ በቀድሞ ወ 8
ቀበሌ 15 የቤት ቁጥር 180 የሆነውን ቤት ይውረሱ በማለት ውሳኔ ሰጥቷል ፡፡ የአሁኑ
አመልካች በውሳኔው መሠረት እንዲፈጽም የፍ / ቤቱ ትዕዛዝ በደረሰው ጊዜ ቤቱ
የተወሰረ መሆኑን ገልጾ ፣ ባልተከራከረበት ጉዳይ የተሰጠው ውሳኔ መብቱን የነካ
መሆኑን ለፍ / ቤቱ በመግለጽ በፍ / ሕ / ሥ / ሥ / ቁ .358 መሠረት በጉዳዩ ገብቶ እንዲከራከር
ያቀረበው አቤቱታ ውድቅ በመደረጉ ይግባኙን ለፌ / ከፍተኛ ሸሪዐ ፍ / ቤት አቅርቧል ፡፡
ፍ / ቤቱን መዝገቡን መርምሮ በወ 8 ቀበሌ 15 የቤት ቁ .130 የሆነው ቤት የመንግሥት
በመሆኑ የአሁኗ ተጠሪ መውረስ አይችሉም ሲል ውሳኔ ሰጥቷል ፡፡ በውሳኔው ቅር
•••••• ፍርድ ቤት ኣክል ግልባጭ
ቀን 1 - 1 - 2
ያ ፍ /
ቤቶችን ለማጠናከር የወጣው አዋጁ ቁጥር 188/92 አንቀጽ
ያ ትዕጣቸው የወል የዳኛነት ሥልጣን መካከል ፣ ማናቸውም የጋብቻ ፣ የፍቺ ፣ የቀለብ አወሳሰ .ም አካለ መጠን ያላደረሱ ሕጻናት ሞግዚትነት የተሰኘችውን የአሁኗን ተጠሪ ይግባኝ የፌ / ጠቅላይ ሸሪዐ ፍ / ቤት መርምሮ የካቲት 10 ቀን 1997 በመ / ቁ .12 / 96 የፌ / ከፍተኛ ሸሪዐ ፍ / ቤት የሰጠውን ውሳኔ በመሻር ውሳኔ ሰጥቷል ። ይህ የሰበር አቤቱታ የቀረበው የፌ / ጠ / ሸሪዐ ፍ / ቤት የፈፀመው መሠረታዊ
ሥህተት እንዲታረም የቀረበ ነው ፡፡ የአሁኑ አመልካች ግንቦት 1 ቀን 1997 ጽፎ ባቀረበው የቅሬታ ማመልከቻ የሸሪዐው ፍ / ቤት ሥልጣን ሳይኖረው የሰጠው ውሳኔ እንዲሻርለት ጠይቋል ፡፡ ችሎቱ ጉዳዩ ለሰበር ይቅርባል ካለ በኋላ ግራ ቀኙ ያቀረቡትን የሰነድ የቃል ክርክር አድምጧል ፡፡
በዚህ ጉዳይ በዋንኛነት ተይዞ ውሳኔ ሊሰጥበት የሚገባው ጭብጥ የፌዴራል ሸሪዐ ፍ / ቤት በማይንቀሳቀስ ንብረት የባለቤትነት ጥያቄ ላይ የሰጠው ውሳኔ ለፍ / ቤቱ ከተሰጠው የሥልጣን ክልል ውስጥ የሚወድቅ ነው ወይስ አይደለም ? የሚለው ይሆናል ፡፡
የፌዴራል ሸሪዐ 4 መሠረት የሸሪዐ ፍ / ቤቶች
እና በቤተሰብ ተዛምዶ ላይ የሚነሱ ጉዳዮችን አስመልከቶ ጥያቄ ያስከተው ጋብቻ
በእሥልምና ሐይማኖት ሥርዐት መሠረት የተፈፀመ የሆነ እንደሆንና ባለጉዳዮቹ
በእሥልምና ሐይማኖት ሥርዐት ለመግኘት የፈቀዱ ከሆነ በተጨማሪ የወቅፍ ፣ የስጦታ
የውርስ ወይም የኑዛዜ ጉዳዮችን ብቻ እንደሆነ አዋጅ ይደነግጋል ፡፡
በያዝነው ጉዳይ የአሁኗ ተጠሪ በሸሪዐ መ / ደ / ፍ / ቤት የእህቴ የወ / ሮ ፋዩማ ኢማማ
ወራሽ መሆኔ ይረጋገጥልኝ በማለት ለቀረበው ጥያቄ የሥር ፍ / ቤት የተጠሪን ወራሽነት
አረጋግጦ ውሳኔ መስጠት ሲገባው ፣ ከዚህ አልፎ በወራሽነት ጥያቄው ሰበብ ንብረትነቱ
የማን እንደሆነ ያልጠራውን በቀድሞ ወረዳ 8 ፣ ቀበሌ 15 የቤት ቁጥር 130 የሆነውን
ዱ , .ት፡ · ፍርድ ቤት
ፊርማ- New
ቀን 11 - - የ 2
ቤት ተጠሪ ይውረሱ በማለት ወስኖ በዚሁ መዝገብ የአፈጻፀም አቤቱታ ሳይቀርብና
ዳኛነት ሳይከፈል ተጠሪ የንብረቱ ባለቤት እንደሆኑ በማለት የሰጠው ውሳኔ ከፍ ሲል
በአዋጁ ከተሰጠው ሥልጣን ውጭ የተሰጠ ውሳኔ በመሆኑ መሠረታዊ የሕግ ሥህተት
ተፈጽሞበታል ብለናል ፡፡
ው ሳ ኔ ፣
የፌ / ጠቅላይ ሸሪዐ ፍ / ቤት በ 10 / 6 / 97 በመ / ቁ .12 / 96 የሰጠው ውሳኔ ተሽሯል ፣
- ይህ ውሳኔ ተጠሪ በቤቱ ላይ አለኝ የሚሉትን ጥያቄ በሕግ አግባብ ሥልጣን
ላለው ክፍል አቅርበው ከማስወሰን አያግዳቸውም ፣
የዚህን ፍ / ቤት ወጭና ኪሳራ ግራ ቀኙ ይቻቻሉ ፣
መዝገቡ ይመለስ ፣
የማይነበብ የአምስት ዳኞች ፊርማ አለበት
ፈራል ጠቅላይ ፍርድ ቤ
ትክክል ግልባጭ
- ' ና 8

You must login to view the entire document.

Enter your email address and password to login.
Please enter a valid email address
Please enter your email address
Please enter your password
Password must be at least 8 characters long
Forgot your password?