የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አሥራሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፯ አዲስ አበባ ግንቦት ፯ ቀን ፲፱፻፺፱
ማ ው ጫ
አዋጅ ቁጥር ፭፻፳፬ / ፲፱፻፺፱ ዓ.ም
በኮቶኑ የተፈረመውን የአካፓ እና የአውሮፓ ህብረት ትብብር ስምምነት ማሻሻያ ስምምነት ማዕደቂያ አዋጅ ገጽ ፫ሺ፮፻፭
አዋጅ ቁጥር ፭፻፳፬ / ፲፱፻፺፱
በኮቶኑ የተፈረመውን የአካፓ አገሮችና የአውሮፓ ህብረት ትብብር ስምምነት ማሻሻያ ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
በአፍሪካ ፣ በካረቢያንና በፓስፊክ ቡድን አባል በሆኑ ሀገሮች በአንድ ወገን እና በአውሮፓ ኮሚኒቲና በኮሚ ኒቲው አባል አገሮች በሌላ ወገን መካከል ጁን ፳፫
ቀን ፪ሺ በኮቶኑ የተፈረመው የትብብር ስምምነት
በዚህም ሥርዓት መሠረት የስምምነቱ ማሻሻያ የተደረገባቸው ስለሆነ ፤
፩. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ " በኮቶኑ የተፈረመውን የአካፓ እና የአውሮፓ ህብረት ትብብር
ስምምነት ማሻሻያ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፭፻፳፬ / ፲፱፻፺፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል
ያንዱ ዋጋ 2.30
| Pacific Group of States of the one Part and the | European Community and its member states, of the
አንቀጽ ፺፭ ስምምነቱ የሚሻሻልበትን _ _ ቀፆች | amendment to the provisions of the agreement has been
ቋቁም በመሆኑ ፤
ይህ ማሻሻያ በሥራ ላይ እንዲውል በየሕገ - መንግ | WHEREAS, ratification of the amendment in ሥታቸው በተደነገገው ደንብ እና ሥነ ሥርዓት | accordance with their constitutional rules and መሠረት ስምምነቱን በፈረሙ አውሮፓ ህብረት አባል | procedures and subsequent deposit of the instrument አገሮችና ከአካፓ አገሮች ቢያንስ ሁለትሦስተኛ (/ r) | thereof by member states of the European Union and at
በሚሆኑት መፅደቅና የማፅደቂያውም ሠነድ ተቀማጭ መሆን ስላለበት ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ
መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፪ | መሠረት | NOW, THEREFORE, in accordance with Article 55 የሚከተለው ታውጇል፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖቀ, ፹ሺ º