የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራአራተኛ ዓመት ቁጥር ፴፪
አዋጅ ቁጥር ፭፻፸፮ / ፪ሺሀ ዓ.ም
ዓለም ዓቀፍ የተዋሀደ የሸቀጦች አሰያየምና አመዳደብ | International Convention on the Harmonized Commodity ሥርዓት ኮንቬንሽን ማዕደቂያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ | Description and Coding System Ratification Proclamation
አዋጅ ቁጥር ፭፻፸፮ / ፪ሺህ
ዓለም ዓቀፍ የተዋሀደ የሸቀጦች አሰያየምና አመዳደብ ሥርዓት ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅን የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ያንዱ ዋጋ
ይህ አዋጅ " ዓለም ዓቀፍ የተዋሀደ የሸቀጦች አሰያየምና አመዳደብ ሥርዓት´ ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋ ጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ቁጥር ፭፻፸፮ / ፪ሺህ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡
ዓለም ዓቀፍ የሸቀጦች
አሰያየምና አመዳደብ
ሥርዓት ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅን ማሻሻል | Commodity Description and
በማስፈለጉ ፣
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ
ሕገ መንግሥት አቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና | 55 (1) and (12) of the Constitution of the Federal / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡
፩ አጭር ርዕስ
ማ ሻ ሻ ያ
ዓለም ዓቀፍ የሸቀጦች አሰያየምና አመዳደብ ሥርዓት ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፷፯ / ፲፱፻፹፭ አንቀጽ ፬ የቀድሞው ድንጋጌ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / ሆኖ የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ / ፪ / ተጨምሯል ፣
International Convention on the Harmonized
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ ፹ሺ፩