×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢትዮጵያ ኮምፔንሳቶ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስት ሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 170/1987

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቍጥር ፷፪
የአንዱ ዋጋ
መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት
ጋ ዜ ጣ
ማ ው ጫ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸ ፲፱፻፹፮ ዓ. ም. የኢትዮጵያ ኮምፔንሳቶ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስት ሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፫፻፳፫
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸ ፲፱፻፹፮ የኢትዮጵያ ኮምፔንሳቶ ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚኒስት ሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣውአዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የልማት ድር ጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፯ ፩ ሀ መሠረት ይህንን ደንብ አውጥቷል ።
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
፩- አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « የኢትዮጵያ ኮምፔንሳቶ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸ ፲፱፻ T ፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል
፪ · ድርጅቱ በመንግ ^
ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬
መ ቋ ቋ ም
፩ የኢትዮጵያ ኮምፔንሳቶ ድርጅት ከዚህ በኋላ « ድር ጅት » እየተባለ የሚጠራ የመንግሥት የልማት ድር
ጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
የልማ ት ድርጅቶች አዋጅ ሠረት ይተዳደራል ።
፫ · ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለሥ ልጣን ይሆናል ።
አዲስ አበባ የካቲት ፯ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ ም.
የፖስታ ጥን ቍ፹ሺ፩ (80,001)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?