የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፪ አዲስ አበባ ታህሣሥ፳፯ ቀን ፲፱፻፵፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲ / ፲፱፻፵፩ ዓም ለጤና ልማት ፕሮግራም ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፱፻፳፪ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲ / ፲፱፻፵፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለምአቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለጤና ዘርፍ ልማት ፕሮግራምማስፈየ ያሚውል መጠኑ ኤስዲአር ጀ፭ ሚሊዮን ፪ሺህ ( ሰባ አምስት ሚሊዮን አንድ መቶ ሺህ ኤስዲአር ) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትየጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለምአቀፍ | International Development Association provide to the የልማት ማኅበር መካከል እ.ኤ.አ ኦክቶበር ፴ ቀን ፲፱፻፶፰ | Federal Democratic Republic of Ethiopia a credit am በዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመ በመሆኑ ፤ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለምአቀፍ ውሎች ተፈጻሚ ከመሆ Special Drawing Rights ) for financing the Health Sector ናቸው በፊት መጽደቅ ስላለባቸው ፤ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትታኅሣሥ ፳፯ ቀን ፲፱፻፵፩ | have to be ratified prior to entry into force ; ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ በሕገመንግሥቱ አንቀጽ ፲፩ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፱ | Agreement at its session held on the 5 day of January , 1999 መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለጤና ልማት ፕሮግራም ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የልማትማኅበርብድር ለማግኘትየተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲ / ፲፱፻፵፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፱፻፳፫ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴ ታኅሣሥ ፳፯ ቀን ፲፱፻፶፩ ዓም Federal Negarit Gazeta – No. 30 5 January 1998 - Page 963 ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለምአቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እኤአ ኦክቶበር ፴ ቀን ፲፱፻፲፰ በዋሽንግተን ዲሲ የተፈ ረመው ቁጥር ፪ሺ፩፻፵ ኢት • የብድር ስምምነት ነው ። ፫ የገንዘብ ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ኤስዲአር- ኛ፭ ሚሊዮን ፩፻ሺ ( ሰባ አምስት ሚሊዮን አንድ መቶ ሺህ ኤስዲአር ) በብድር ስምምነቱ በተመ ለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከታህሣሥ ፳፯ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ታህሣሥ ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓም : ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ