×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ኣዋጅ ቁጥር 79/1989 ዓ•ም• የኢትዮጵያየግብርና ምርምር ደርጅት ማቋቋሚያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

. . . . ! { ' : የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፵፪ ኦዲስ አበባ - ግንቦት ፳፰ ቀን ፲፱፻፷ - በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ . . - የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ማ ፣ አዋጅቁጥር ፬ / ፲፱፻፱ ዓም . 3 : የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ድርጅት ማቋቋሚያ 3 . አዋጅ . . . . . . . . . . . . . . . . … . . . . . . . . . . . ገጽ ፭፻፳፰ አዋጅ ቁጥር ፪፬ / ፲፱፻፱ . . . 3 - የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ድርጅትን ለማቋቋም 3 . . . . የወጣ አዋጅ . . . . 3 ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ልማትናለሕዝቦቿማህበራዊ ዕድገት 8 መሠረት የሆነውን ግብርኖን ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ - የሚያገለግሉ የግብርና ቴክኖሎጂዎችን ለማፍለቅ ፡ አገር በቀል - የሆኑትን ለማበልጸግናከውጭየተገኙትንና / የሚገኙትን ከአገሪቱ - የግብርና ልማት ፍላጐት ጋር ለማጣጣም ምርምር ወሳኝነት ያለው | የልማት እንቅስቃሴ በመሆኑ ፤ . 5 : ምርምር ለአገሪቱ የግብርና ክፍለ ኢኮኖሚ ምርትና ምርታ - ማነት በቀጣይነት ማድግ አስተዋጽኦ የሚኖረው በአንድ ወጥ - ሥርዓትና በቅንጅት ሊራመድ ሆኖ በመገኘቱ : - - በአጠቃላይም የአገሪቱን ወቅታዊና ዘላቂ የግብርና ልማት - ፍላጐት በውጤታማ ምርምር ለማሟላት የሚያግዙ የግብርና - ቴክኖሎጂዎችን የማፍለቅ የማበልጸግና የማላመድ የማስተባ ነበር የመደገፍና ያማበረታታት ተልዕኮኃላፊነት ያለው ድርጅት - በማስፈለጉ ! . . . . . . . : : - በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግ - ሥት አንቀጽ ፵፭፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። - ፩ አጭር ርዕስ . . . . . . . - ይህ አዋጅ “ የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ድርጅት ማቋቋ : - ፥ 15 ሚያ አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻ዥሆ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ … ብር 2 ፡ 30 [ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፭፻፳፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፵፪ ግንቦት ፳፰ ቀን ፲፱፻፷፬ ዓዋFederal Negarit Gazeta No . 42 5 June , 1997 - Page 529 ጅ ትርጓሜ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም እንዲሰጠው ካልተፈለገ በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ ፤ ፩ “ የግብርና ምርምር ” ማለት በእጽዋት ፡ በእንስሳት እና በተፈጥሮ ሀብት ፡ መስክ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚከናወን ምርምር ነው ፤ ፪ . “ የተፈጥሮ ሀብት ” ማለት አፈርን ' ደንን እና ከግብርና ጋር የተዛመደ ውሃን የሚያጠቃልል ነው ፤ ፫ . “ የግብርና ምርምር ማዕከል ” ማለት በፌዴራል መንግሥት | . . research organ established or to be established or ወይም በክልል መስተዳድር የተቋቋመ ወይም የሚቋቋም ወይም የሚተዳደር የግብርና ምርምር የሚያክናውን አካል ነው ` : : . . . . » . _ ፩ “ ሰው ” ማለት የተፈጥሮ ሰው ወይም ሕጋዊ ሰውነት ያተሱ ጠው ድርጅት ነው ። ፫ መቋቋም ፩ የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ድርጅት ( ከዚህ በኋላ “ ድር ጅቱ ” እየተባለ የሚጠራ ) የሕግ ሰውነት ያለው ራሱን የቻለ የፌዴራል መሥሪያ ቤት ሆኖ በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል ። | ፪ የድርጅቱ ተጠሪነት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ይሆናል ። ፩ ዋና መሥሪያ ቤት የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት አዲስ አበባ ውስጥ ይሆናል ። ፭ ዓላማ የድርጅቱ ዓላማዎች ፣ ፩• በግብርና ልማትና ስተጠቃሚዎች ፍላጎቶች ላይ ያተኮሩ | የግብርና ቴክኖሎጂዎችን ማፍለቅ ማበልጸግና ማላመድ ፣ ፪ በግብርና ምርምር ማዕከላት ወይም በውል አማካይነት የግብርና ምርምር በሚያከናውኑ የከፍተኛ ትምህርት ተቋ ማት እና ሌሎች መሰል ተቋማት የሚካሄዱየግብርና ምርምር ተግባራትን ማስተባበር ፤ ፫• የግብርና ምርምርን ቀልጣፋ ፡ ውጤታማና በልማት ፍላጐት ላይ ያተኮረ ለማድረግ የሚያስችል አቅም መገንባትና ሥር - ዓት መዘርጋት ፡ - ፩ የግብርና ምርምር ውጤቶችን ለሕዝብ ማሳወቅ ናቸው ። - ፮ የድርጅቱ ሥልጣንና ተግባራት ፡ ድርጅቱ ቀጥሎ የተመለከቱት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል ፡ ፩ በአገሪቱ የሣይንስና ቴክኖሎጂ የግብርና ልማትና ምርምር ፖሊሲዎች መሠረት የግብርና የምርምር ስትራቴጂ መንደ | ፍና ቅደም ተከተል መወሰን የሥራ ፕሮግራምና እቅድ ማውጣት ፡ በመንግሥት ሲጸድቅም ተግባራዊ ማድረግ እንዲሁም በሚመለከታቸው ክፍሎች ተግባራዊ መሆኑን መከታተል ያ የግብርና ምርምር ፖሊሲ አፈጻጸምን መከታተል ' አዳዲስና ? የማሻሻያየፖሊሲሃሳብ ማመንጨት ለመንግሥትማቅረብ ሲጸድቅም ተግባራዊ ማድረግ ተግባራዊነቱን መከታተል ! ፫ ከአገሪቱ የልማት ፍላጐትጋር የሚጣጣም የግብርና ምርምር ፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች ለመቅረጽና ለማዘጋጀት የሚያስ · ችል መመሪያማውጣት ' እንደአግባቡምትዘጋጅተውየሚቀ ርቡ ፕሮግራሞችፕሮጀክቶችናበጀትመገምገምና በመመሪ ያው መሠረት መዘጋጀታቸውን ማረጋገጥ ' ለመንግሥት ፧ አቅርቦ ማጽደቅ ፤ ፬ በግብርና ምርምር ፖሊሲና ስትራቴጂ መሠረት የግብርና ምርምር ማከናወን ወይም እንዲከናወን ማድረግ ገጽ ፭፻፴ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፪ ግንቦት ፳፰ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓም | ፭ ማንኛውም በድርጅቱ ሥር የሚተዳደር የግብርና ምርምር ማዕከል እንደገናእንዲደራጅናእንዲታጠፍ ፡ አዲስ ማዕከላት እንደአስፈላጊነቱ በተለያዩ ሥነ ምህዳሮች እንዲቋቋሙ ማድረግ ፤ ፮ . አግባብ ካላቸው አካላት ጋር በመተባበር ጠቃሚነታቸው የተረጋገጠ የግብርና ምርምር ውጤቶች ተጠቃሚው ክፍል እንዲያውቃቸው ፥ በሥራላይእንዲውሉበፌዴራል የግብርና ምርምር ማዕከላትና በተጠቃሚው መካከል ውጤታማ ቅን ጅት እንዲኖር የሚረዳ ሥርዓት መዘርጋት ፡ ተግባራዊ ማድ ረግ ፡ ተግባራዊነቱን መከታተል ፤ ፯ አግባብ ካላቸው አካላት ጋር በመተባበር የህብረተሰቡን የግብርና ዕውቀት አድማስ ለማስፋፋት ከምርምር የተገኙ ውጤቶችን ለማስተዋወቅ አመች በሆኑ የመገናኛ ዘዴዎች በልዩ ልዩ የብሔር ብሔረሰቦችቋንቋዎችየአህዝቦትተግባር ማከናወን ፣ ፰ በአገር ውስጥና በውጭ አገር የተካሄዱና የሚካሄዱ የግብርና ምርምሮችንና የምርምር ውጤቶችን የሚመለከቱ መረጃዎ ችን ማሰባሰብ ፡ ማከማቸትና ማሠራጨት ፡ የመረጃ ቅብብል ሥርዓት መገንባትና መምራት ፤ ፱ . አግባብ ካላቸው አካላት ጋር በመተባበር በግብርናትምህርት ፡ ምርምርና ሥርፀት ፡ እንዲሁም ምርት እንቅስቃሴ መካከል የርስ በርስ መደጋገፍ እንዲኖር ሁኔታዎችን ማመቻቸት ፣ ፲• በግብርና ምርምር ላይ የሚሰማራ ብቃት ያለው የሰው ኃይል ለማፍራትና ያለውንም ለማሻሻል በሚደረጉ ጥረቶች ላይ ተሳትፎ ማድረግ ፡ በድርጅቱ የተሰማራውን የሰው ኃይል አቅም ማሳደግና መገንባት የሚያስችል ስልት መቀየስና ተግባራዊ ማድረግ ፤ ፲፩ በግብርና ምርምር ጠቃሚ ውጤቶችን ላስመዘገቡ ሰዎች ወይም ድርጅቶችሽልማትየሚሰጥበትን ሥርዓት መዘርጋት ፡ ሽልማት ወይም ማበረታቻ መስጠት ፤ ፲፪• የግብርና ምርምር ማዕከላት የሚደራጁበትንና የሚጐለብቱበ ትን መንገድ ማመቻቸት ፡ መርዳትና ማበረታታት ፤ ፲፫ የግብርና ተመራማሪዎች እና ድጋፍ ሰጪ ሠራተኞችን የሚያበረታታ አመቺየሥራ ሁኔታዎችን መፍጠር ፡ ተመራማ ሪዎችን በተመለከተ በሙያ ላይ የተመሠረተ የዕድገት መሰ ላል መዘርጋት ፡ ማሻሻል ፡ በመንግሥት ሲጸድቅም ተግባራዊ ማድረግ ፣ ፲፬ በግብርና መስክ የተቋቋሙትን የሙያተኞች ማህበራትን ማበረታታት ፡ እንዲሁም ለግብርናው ምርምር በመረጃዎች ልውውጥ አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ ሁኔታዎችን ማመቻቸት ፣ ፲፭ የግብርና ምርምርን በሚመለከቱ ማናቸውም ጉዳዮች ላይ መሳተፍና መንግሥትን ማማከር ፤ ፲፮ አግባብ ባለው ሕግ መሠረት ከዓለም አቀፍና አህጉራዊ የግብርና ምርምር ተቋማትና ደጋፊ ድርጅቶች እንዲሁም ተመሳሳይ ዓላማ ካላቸው ብሔራዊ ድርጅቶች ጋር ግንኙነት መመስረት ፡ ትብብር ማድረግ ፡ ስምምነቶችን መፈራረም ፡ ተግባራዊ ማድረግ ወይም ተግባራዊነታቸውንምመከታተል ፲፯ . ለክልል የግብርና የምርምር ማዕከላት ተገቢውን የመረጃ አገልግሎት መስጠት ፡ ጥያቄም ሲቀርብ አቅሙ በፈቀደ መጠን የቴክኒክ ድጋፍና እገዛ ማድረግ ፤ ፲፰ በፌዴራልና በክልል የምርምር ማዕከላት በሚከናወኑ የምር ምር ፕሮጀክቶች መካከል አስፈላጊ ያልሆነ ድግግሞሽና የሀብት መባከን እንዳይኖር ለመከላከል የሚያስችል የፕሮጀ ክት ግምገማ ሥርዓት አግባብ ካላቸው የክልል አካላት ጋር በመተባበር መዘርጋት ፣ ፲፱• በግብርና ምርምር ላይ የተሰማራ ወይም የሚሰማራማንኛው ንም ሰው መዝግቦ ዝርዝሩን መያዝ ፤ ጽ የንብረት ባለቤት መሆን ፡ ውል መዋዋል ፥ መክሰስናመከሰስ ፡ ገጽ ፭፻፴፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፵፪ ግንቦት ፳፰ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም Federal Negarit Gazeta No . 4259 June 1997 – Page 531 ፳፩ ዓላማዎቹን ከግብ ለማድረስ አስፈላጊ የሆኑ ሌሎች ተዛ ማጅ ተግባሮችን ማከናወን ። 5 ፯ : የድርጅቱ አቋም ድርጅቱ ፣ ፩ የግብርና ምርምር ቦርድ ፡ ( ከዚህ በኋላ “ ቦርዱ ” እየተባለ የሚጠራ ) ፤ ፪ በቦርዱ አቅራቢነት በመንግሥት የሚሾም ዋና ዲሬክተር ፫• በፌዴራሉ መንግሥት የተቋቋሙ ወይም የሚቋቋሙ የግብ ርና ምርምር ማዕከላት እንዲሁም ፣ ፬ አስፈላጊሠራተኞች ይኖሩታል ። 3 ፰ የቦርዱ አባላት ቦርዱ ሰብሳቢውን ጨምሮ በመንግሥት የሚሰየሙ አባላት ይኖሩታል ፥ ቁጥራቸውም እንዳስፈላጊነቱ ይወሰናል ። 1 ፱ የቦርዱ ሥልጣንና ተግባር ቦርዱ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል ፤ ፩ . በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፭ የተዘረዘሩትን የድርጅቱን ሥልጣንና ተግባራት በበላይነት ይመራል ፡ የአዋጁን አፈጻጸም በበላይ ነት ይቆጣጠራል ይከታተላል ፤ ፪ የድርጅቱን መዋቅርና የድርጅቱ ሠራተኞች የሚተዳደሩበ ትን መመሪያ ያጸድቃል ፤ ፫ የድርጅቱን ዓመታዊ የሥራ ፕሮግራምና በጀት ይመረም ራል ፥ ለመንግሥት ቀርቦ እንዲጸድቅ ያደርጋል ፤ ፩ በፌዴራልና በክልል የግብርና ምርምር ማዕከላት መካከል ሊኖር የሚገባውን የሥራ ግንኙነት አግባብ ካለው የክልል መስተዳድር ጋር በመመካከር ይወስናል ፤ ፭ የቴክኒክ አማካሪ ኮሚቴ ያቋቁማል ፡ አባላቱን ይሰይማል ፡ ለሚቀርቡ የምርምር ሃሳቦች ፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች በጀት ከመፈቀዱ በፊት የቴክኒክ ግምገማ ሪፖርት ከኮሚ ቴው ይቀበላል ' ይወስናል ፤ ፮ የራሱን ውስጠ ደንብ ያወጣል ። 3 ፲• የቦርዱ ስብሰባ _ _ ፩ ቦርዱ በየሩብ ዓመቱ አንዱ ጊዜ መደበኛ ስብሰባ ያደርጋል ። | 10 . Meeting of the Board | ሆኖም አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ በማናቸውም ጊዜ አስቸኳይ | 1 ) the Board shall meet once in three months and ስብሰባ ሊያደርግ ይችላል ። ፪ ከቦርድ አባላት ከግማሽ በላይ የሚሆኑት በቦርዱ ስብሰባ ላይ ከተገኙ ምልአተ ጉባዔ ይሆናል ፡ ፡ ፫ የቦርዱ ውሳኔዎች በድምጽ ብልጫ ያልፋሉ ። ሆኖም ድምፅ እኩል በእኩል የተከፈለ እንደሆነ ሰብሳቢው ወሳኝ ድምፅ ይኖረዋል ። ፲፩ . የዋና ዲሬክተሩ ሥልጣንና ተግባር ፩ ዋናዲሬክተሩየድርጅቱዋናሥራአስፈጸሚበመሆን የድርጅቱን ሥራዎች በበላይነት ይመራል ፡ ይቆጣጠ ፪ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) አጠቃላይ አነጋገር እንደተጠበቀ ሆኖ ዋና ዲሬክተሩ ፤ ሀ ) የፌዴራል የግብርና ምርምር ማዕከላትን የፕሮ ግራምና የፕሮጀክት አፈጸጸም ፡ የፋይናንስ አጠቃቀም ይቆጣጠራል ይከታተላል ፤ ለ ) ቦርዱ በሚያጸድቀው መመሪያ እና አግባብ ባለው ሕግ መሠረት የድርጅቱን ሠራተኞች ይቀጥራል ፡ ያስተዳድራል ፤ ገጽ ፭፻፴፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፪ ግንቦት ፳፰ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም Federal Negarit Gazeta No . 42 5ቃJune , 1997 – – Page 532 ሐ ) . የድርጅቱን የሥራ ፕሮግራምና በጀት አዘጋጅቶና አጠ ናቅሮ ለቦርዱ ያቀርባል ፡ ሲፈቀድም በጸደቀው መሠ ረት ሥራ ላይ መዋሉን ይከታተላል ፤ መ ) ለድርጅቱ በተፈቀደው በጀት መሠረት ገንዘብ ለምር ምር ማዕከላት ይመድባል የተመደበው ገንዘብ ለታለ መለት ተግባር መዋሉን ይቆጣጠራል ፤ ሠ ) ከሦስተኛ ወገኖች ጋር በሚደረጉ ግንኙነቶች ሁሉ ቦርዱ በሚያጸድቀው መመሪያ መሠረት ድርጅቱን ይወክላል ፤ የድርጅቱን የሥራ አፈጻጸምና የሂሣብ ሪፖርት አጠና ቅሮ ለቦርዱያቀርባል ። ፫ ዋና ዲሬክተሩ ለድርጅቱ ሥራ ቅልጥፍና ባስፈለገ መጠን | ከሥልጣንና ከተግባሩ በከፊል ለሌሎች ኃላፊዎችና ሠራተ ኞች በውክልና ሊያስተላልፍ ይችላል ። ፲ያ የፌዴራል የግብርናማዕከል ሥልጣንና ተግባር የፌዴራል የግብርና ምርምር ማዕከል ተጠሪነት ለድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት ሆኖ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩ ፩ በአገሪቱ የግብርና ምርምር ፖሊስና ስትራቴጂ እንዲሁም በማዕከሉ እንዲካሄዱ በተነደፉ ፕሮግራሞች መሠረት የውስጥ አስተዳደርና የቴክኒክ ነጻነት ኖሮት የግብርና ምርምር ተግባራትን ማከናወን ፤ ፪ በማዕከሉ የሚከናወኑ የምርምር ተግባራትን በሚመለከት ሪፖርት ማዘጋጀት የተዘጋጀውን ሪፖርት ለዋናው መሥሪያ ቤት ማቅረብ ፤ ፫ ማዕከሉእንዲያከናውን በተፈቀደለት ፕሮግራም መሠረት ዝርዝር የምርምር ፕሮጀክቶችንና በጀት ማዘጋጀት ; ሲፈቀድም ተግበራዊ ማድረግ ፤ ፬ የማዕከሉን የወደፊት አቅጣጫናእድገት በመተለም የሚያ ስፈልጉ የማቴሪያልና የሰው ኃይል በማዘጋጀት ለዋና መሥሪያ ቤቱ ማቅረብ ፤ ፭ በዋና መሥሪያ ቤቱ በኩል በሚሰጠው መመሪያ መሠረት ሌሎች ተግባራትን ማከናወን ። ፲፫ የገቢ ምንጭ ፩ ድርጅቱ ከሚከተሉት ምንጮች የሚገኝ ገቢ ይኖረዋል ፤ ሀ ) መንግሥት ከሚመድብለት በጀት ፤ ለ ከቤተ ሙከራ አገልግሎት ወይም ከምርምር ተረፈ ምርት ሽያጭ ፡ እንዲሁም ሐ ) ከማናቸውም ሌላ ምንጭ የሚገኝ ገቢ • ርዳታና ስጦታ ። ፪ ከዚህ በላይ ከተጠቀሱት ምንጮችየሚገኝገንዘብ በኢትዮ ጵያ ብሔራዊ ባንክ ወይም በሚወክለው ሌላ ባንክ ተቀ ማጭ ሆኖ በመንግሥት የፋይናንስ ሕግ መሠረት ለድር ጅቱ ዓላማዎች ማስፈጸሚያ ይውላል ። ፲፬ . ስለሂሣብ መዝገብ ፩ ድርጅቱ የተሟሉና ትክክለኛ የሆኑ የሂሣብ መዛግብት ይይዛል ። ! ፪ ድርጅቱ የሂሣብ መዛግብቱን ቢያንስ በዓመት አንድ ጊዜ በዋናው ኦዲተር ወይም ዋናው ኦዲተር በሚሰይመው ሌላ ኦዲተር እንዲመረመሩ ያደርጋል ። የመተባበር ግዴታ ማንኛውም ሰው ለዚህ አዋጅ አፈጻጸም የመተባበር ግዴታ አለበት ። ገጽ፭፻፴፫ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፪ ግንቦት ፳፰ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓምFederal Negarit Gazeta No . 42 59 June 1997 - - Page 533 | ፲፮ የተሻሩና ተፈጸሚ የማይሆኑ ሕጐች ፩ . የሚከተሉት በዚህ አዋጅ ተሽረዋል ፤ ሀ ) የእርሻ ምርምር ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ ትዕዛዝ ቁጥር ፴፪ / ፲፱፻፶፰ ' እና ለ ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፷፯ አንቀጽ ፲፪ ( ፭ ) ድንጋጌ ውስጥ የምርምርማዕከላትን የሚመለከተው ፪ ከዚህ አዋጅ ጋር የሚቃረን ማናቸውም ሕግ በዚህ አዋጅ ውስጥ በተመለከቱ ጉዳዮችላይተፈጸሚነት አይኖረውም ። ፲፯ ስለመብትና ግዴታ መተላለፍ _ ፩ የእርሻ ምርምር ኢንስቲትዩት መብትና ግዴታ ፪ በግብርና ሚኒስቴር ሥር የሚተዳደሩ የደን ምርምር የደን ውጤቶች አጠቃቀም ምርምር ፡ የአሣ ምርምር ፡ የአፈር ጥናት ላቦራቶር እና ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ምርምር ተቋማት መብትና ግዴታ ፡ እንዲሁም ፫ በዓለማያ ግብርና ዩኒቨርስቲ ስር የሚተዳደረው የደብረዘ ይት የምርምር ማዕከል መብትና ግዴታ በዚህ አዋጅ ለድርጅቱ ተላልፋል ። _ ፲፰ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከግንቦት ፳፰ ቀን ፲፱፻፰፱ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። . አዲስ አበባ ፣ ግንቦት ፳፰ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም• ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?