×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ከፑሽኪን አደባባይ እስከ ጎተራ ማሳለጫ ላለው መንገድ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከህዝባዊት ቻይና ሪፐብሊክ መንግስት የተገኙ ብድሮች ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር 986/2017

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፱ አዲስ አበባ ጥር ፬ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
አዋጅ ቁጥር ፱፻፹፮ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
ከፑሽኪን አደባባይ እስከ ጎተራ ማሳለጫ ላለው መንገድ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከህዝባዊት ቻይና ሪፐብሊክ መንግስት የተገኙ ብድሮች ማፅደቂያ አዋጅ.... ገፅ ፱ሺ፭፻፫
አዋጅ ቁጥር ፱፻፹፮ / ፪ሺ፱
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በህዝባዊት ቻይና ሪፐብሊክ መንግስት መካከል ከፑሽኪን አደባባይ እስከ ጎተራ ማሳለጫ ያለውን መንገድ ለመገንባት የተደረጉ የብድር ስምምነቶችን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
ያንዱ ዋጋ
ከፑሽኪን አደባባይ እስከ
መንገድ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ ፫፻፷
ሚሊዮን የቻይና ዩዋን (ሶስት መቶ ስልሳ ሚሊዮን የቻይና ዩዋን) የሆነ የሚያስገኙ የብድር ስምምነቶች በኢትዮጵያ
ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በህዝባዊት ቻይና ሪፐብሊክ መንግስት መካከል ሐምሌ ፲፫ ቀን ፪ሺ፪ ዓ.ም ፣ ሚያዚያ ፲ ቀን ፪ሺ፫ ዓ.ም ፣ ነሐሴ ፱ ቀን ፪ሺ፫ ዓ.ም ፣ ጥር ፳ ቀን ፪ሺ፬ ዓ.ም ፣ ጥቅምት _ ፲፱ ቀን ፪ሺ፭ ዓ.ም እና ግንቦት ፲፮ ቀን ፪ሺ፭ ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረሙ በመሆኑ ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
እነዚህን የብድር ስምምነቶች በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሳስ ፲፰ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የፀደቃቸው በመሆኑ ፤
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ. ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?