×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 250,93 የፌዴራሉ የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፳፱ አዲስ አበባ - ሰኔ ፲፱ ቀን ፲፱፻፫ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፴፩ / ፲፱፻፰ ዓም ለኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ድጋፍ ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፩ሺ፮፻፳፮ አዋጅ ቁጥር ፪፻፴፩ / ፲፱፻፶፫ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ለኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ድጋፍ የሚውል መጠኑ ኤስዲ - አር ፩፻፲፮ ሚሊዮን ፮፻ሺ ( አንድ መቶ አሥራ ስድስት | Democratic Republic of Ethiopia and the International ሚሊዮን ስድስት መቶ ሺ ኤስዲ.አር ) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው | Development Association provide to the Federal Democratic የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ | Republic of Ethiopia a Credit amount of SRD 116,600,000 እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እ.ኤአ. ጁን ፬ ቀን | Drawing Rights ) for financing Economic Rehabilitation ፪ሺ፩ በዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመ በመሆኑ ፣ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሎች ተፈፃሚ ከመሆ ናቸው በፊት መፅደቅ ስላለባቸው ፣ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፲፱ ቀን ፲፱፻፳፫ Credit Agreement at its session held on the 26 * day of June ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፲፭ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር አዋጅ ይህ አዋጅ “ ለኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ድጋፍ ከዓለም አቀፍ የልማትማኅበር ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፩ ፲፱፻፶፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ፱ሺ፩ ገጽ ፭ሺ፭፻፳፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፳፱ ሰኔ ፲፬ ቀን ፲፰ዓም ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እኤአ ጁን ፲፱ ቀን ቪ፩ በዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመው ቁጥር ፪ሺ፩፬ ኢት የብድር ስምምነት ነው ። ፫ የገንዘብ ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩ ስምምነቱ የተገኘውን ኤስዲ ኣርሓ ፩፻፲፮ሚሊዮን ሺ ( አንድ መተአሥራስድስት ሚሊዮን ስድስት መቶ ሺ ኤስዲአር ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፲፱ ቀን ፲፱፻፫ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፲፬ ቀን ፲፱፻ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያድር ትታተመ ገጽ ፭ሺ፭፻፲ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፱ ሰኔ ፳፰ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓም • ፫ ቀረጥ ከፍለውያስገቡት ሽቀጥ ወይም ጥሬ ዕቃ የተሳሳተ፡ የተበላሸ ፡ የጐደለ፡ ወይም ገዢ ያጣ በመሆኑ ምክንያት ወደመጣበት አገር መልሰው የሚልኩ ፣ ሰዎች ወይም ድርጅቶች ናቸው ። ፬ • ከዚህ በላይ የተደነገገው ቢኖርም ምርታቸውን በከፊል ወይም በተወሰነ ወቅት ለውጭ ገበያ የሚያቀርቡ ሰዎች ወይም ድርጅቶች ወደ አገር የሚያስገቧቸው ጥሬ ዕቃዎች በዋጋም በጥራትም ተመሳሳያቸው በአገር ውስጥ የሚመረት ሲሆን በዚህ አዋጅ የተቋቋመው መብት ተጠቃሚ አይሆኑም ። ስለሆነም የዚህ ንዑስ አንቀጽ አፈጻጸም የገንዘብ ሚኒስትሩ በሚያወጣው ዝርዝር መመሪያ ይወሰናል ። ፮ ቀረጥን ተመላሽ ስለማድረግ ከዚህ በላይ በአንቀጽ ፭ የተመለከቱት የሥርዓቱ ተጠቃ ሚዎች በሚያስመጡት ዕቃ ላይ በጉምሩክ መግቢያ በሮች እንዲሁም በአገር ውስጥ የተከፈለው ቀረጥ በዚህ አዋጅ ስለተመላሽ ቀረጥ የተመለከቱት ሁኔታዎች ተሟልተው ሲገኙ ለመብቱ ተጠቃሚ ይመለሳል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተመለከተው ቢኖርም፡ የተከፈለው ቀረጥ ልክ ከብር ፳ሺ ( አንድ ሺህ ብር ) በታች ለሆነው ጥሬ ዕቃ ወይም ሸቀጥ የተከፈለው ቀረጥ አይመለስም ። ፫ . በዚህ አዋጅ መሠረት ተመላሽ ሊደረግ የሚገባውን ቀረጥ ለመብቱ ተጠቃሚ የሚከፍለው የገንዘብ ሚኒስቴር ነው ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፫ ) መሠረት ክፍያው በታሳቢ ከተፈፀመ በኋላ ተመላሽ የተደረገው ቀረጥ በክልል ግብር ሰብሳቢ አካላት የተሰበሰበ ሆኖ የተገኘ እንደሆነ ይኸው በሚመለከተው አካል ለገንዘብ ሚኒስቴር መተካት አለበት ። ፯ የተመላሽ ቀረጥ ልክ ፩ . የተከፈለው ቀረጥ የሚመለስበት ሸቀጥ ወይም ጥሬ ዕቃ ወደ ውጭ አገር መላኩ ሲረጋገጥ ፥ ሀ ) በምርት ሂደት ውስጥ ሳያልፍ በመጣበት ሁኔታ ተመልሶ የሚላክ ሲሆን የተከፈለው ቀረጥ ፲፭ ፐርሰንት ( ዘጠና አምስት በመቶ ) ፡ ለ ) የሚላከው በአገር ውስጥ ከተመረተ ወይም ለመያዣና ለመጠቅለያነት ከዋለ በኋላ ሲሆን የተከ ፈለው ቀረጥ ፐርሰንት ( መቶ በመቶ ) ፣ ተመላሽ ይደረጋል ። ፪ • የጉምሩክ ባለሥልጣን በአገር ውስጥ ከተመረተ በኋላ ለውጭ ገበያ ለሚላከው ለእያንዳንዱ ሸቀጥ ተመላሽ የሚሆነውን የቀረጥና ታክስ መጠን ስሌት ከላኪው የባንክ ሂሣብ ቁጥር ጋር አያይዞ ለገንዘብ ሚኒስቴር ይልካል ። የተመላሽ ቀረጥ ሥርዓት ተጠቃሚ ለመሆን መሟላት የሚገ ባቸው ሁኔታዎች ጥሬ ዕቃው ወደ አገር ከገባበት ወይም ከአገር ውስጥ ከተገዛበት ጊዜ ጀምሮ በአንድ ዓመት ውስጥ በዚህ ጥሬ ዕቃ የተመረተው ሸቀጥ ወደ ውጭ መላክ አለበት ። ፪ የተመላሽ ቀረጥ ሥርዓት ተጠቃሚ መሆን የሚችለው ሰው ወይም ድርጅት ጥሬ ዕቃውን ወይም ሸቀጡን ወደውጭ ከመላኩ በፊት ለመላክ መዘጋጀቱን እና የተመላሽ ቀረጥ ጥያቄ የሚያቀርብ መሆኑን የሚገልጽ ማስታወቂያ ከደጋፊ ሰነዶች ጋር በማያያዝ ለጉምሩክ ባለሥልጣን ያቀርባል ። የሚቀርበው ማስታወቂያ የሚከ ተሉትን ያጠቃልላል ። ሀ ) የጠያቂውን ስምና አድራሻ፡ ለ ) ጥሬ ዕቃው ወይም ሸቀጡ ከውጭ አገር የመጣ ከሆነ ወደአገር የገባበትን ጊዜ፡ ወደ አገር የገባባቸውን ሰነዶች፡ ሐ ) የተከፈለውን ቀረጥ ልክ የሚያረጋግጥ ማስረጃ፡ መ ) ተመላሽ ቀረጥ የሚጠየቅበትን ጥሬ ዕቃ ወይም ሸቀጥዓይነትና ብዛት፡ ሠ ) የግብአት ምርት ጥመርታ ፤ ገጽ ፩ሺ፭፻፲፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፱ ሰኔ ፳፰ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓ.ም. ረ ) ወደውጭ የሚላከውን ሸቀጥ ዓይነትና ስለአላላኩ ዝርዝር መግለጫ፡ ሰ ) ሸቀጡ ወይም ጥሬ ዕቃው በመጣበት አኳኋን የሚመለስ ከሆነ ያለመመለሱ የሚያስከትለውን ፫ የተጠየቀው ቀረጥና ቀረጡ ተመላሽ እንዲደረግ ጥያቄ የቀረበበት ጥሬ ዕቃ ወይም ሸቀጥ መጠንና ዓይነት በዚህ አዋጅ የተመለከተውን የሚያሟላ ስለመሆኑ የማረጋገጥ ኃላፊነት የተመላሽ ቀረጥ ጠያቂው ነው ። ጠያቂው ይህንን በበቂ ሁኔታ ማረጋገጥ ያልቻለ እንደሆነ ጉምሩክ ባለሥልጣን የራሱን ውሳኔ የመስጠት መብት ይኖረዋል ። • የቀረበው የተመላሽ ቀረጥ ጥያቄ ትክክለኛ መሆኑን ለማረጋገጥ የጉምሩክ ባለሥልጣን ለሚያካሂደው ምርመራ የተመላሽ ቀረጥ ጠያቂው ተገቢውን እገዛ ማድረግ አለበት ። ክፍል ፪ የቫውቸር ሥርዓት የሥርዓቱ ተጠቃሚዎች በቫውቸር ሥርዓት ተጠቃሚ ለመሆን የሚችሉት የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የሥርዓቱ ተጠቃሚ ለመሆን የሚያ ስችል የምስክር ወረቀት የሚሰጣቸው ሰዎች ወይም ድርጅቶች ብቻ ናቸው ። ፲ . የቫውቸር ሥርዓት ተጠቃሚ ለመሆን መሟላት የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች፡ በቫውቸር ሥርዓት ተጠቃሚ ለመሆን የሚችሉት የሚከተ ሉትን ሁኔታዎች የሚያሟሉ ናቸው ፣ ፩ . በአምራችነት ፈቃድ ያላቸው ፥ በበጀት ዓመቱ መጀመሪያየንግድ ሥራ እና የወጪ ንግድ ዕቅድ የሚያቀርቡ፡ ፫ . የግብዓት ምርት ጥመርታ ማቅረብ የሚችሉ ፣ በዓመቱ የምርት ሂደት ውስጥ የሚባክነውን ጥሬ ዕቃ መጠን የሚያቀርቡ፡ ለወጭ ንግድ አዲስ ካልሆኑ ያለፉትን ሁለት ዓመታት የኤክስፖርት አፈጻጸም የሚያቀርቡ ፣ ፮ • በቫውቸር ሥርዓት ለመጠቀም የሚያስችሉ ግዴታዎችን ለመፈፀም ከጉምሩክ ባለሥልጣን ጋር ውል የሚፈርሙ ፣ ጥሬ ዕቃዎችን አቅራቢዎች በሚሰጡት ዱቤ ፣ ወይም በፍራንኮቫሉታ የሚያስገቡ ከሆነ ፣ ሀ ) ተፈላጊው ምርት በአገር ውስጥ ከተመረተ የምርቱ ተቀባይ መኖሩን የሚያረጋግጥ ከገዢው የተላከ ትዕዛዝ ወይም ከገዢው ጋር የተደረገ ውል ማቅረብ የሚችሉ ፣ እና ለ ) ጥሬ ዕቃው ውጭ አገር ከሚገኝ ኩባንያ አገር ውስጥ ለሚገኝ ተባባሪ ኩባንያ የወጪ ምርቶችን ለማምረት የተላከ ከሆነ ፣ የሁለቱን ኩባንያዎች ግንኙነት የሚገልፅ ሕጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፣ ፰ አምራቾቹ በዘርፉ ለመሠማራት አዲስ ከሆኑ ፣ ሀ ) የዓመቱን የኤክስፖርት ዕቅድ ማቅረብ የሚችሉ ፣ ለ ) አግባብ ካለው የመንግሥት መሥሪያ ቤት የተሰጠ የኢንቬስትመንት የምስክር ወረቀት ወይም እና የአምራች የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ ፲፩ . የቫውቸር ሥርዓት አፈጻጸም ፩ . የቫውቸር ሥርዓት ተጠቃሚ ለመሆን የሚፈልጉ አምራቾች ከዚህ በላይ በአንቀጽ ፲ የተዘረዘሩትን ሁኔታዎች አሟልተው ሲቀርቡ ወደአገር በሚያስገ ቧቸው ጥሬ ዕቃዎች ላይ ሊከፈል በሚገባው የቀረጥና ታክስ ልክ የጉምሩክ ባለሥልጣን ቫውቸር ይሰጣ ቸዋል ። ገጽ ፭ሺ፭፻፲፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፱ ሰኔ ፳፰ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓ.ም ወደአገር የሚገቡት ጥሬ ዕቃዎች የጉምሩክ ወደብ ሲደርሱ አምራቾች የተሰጣቸውን ቫውቸር ሊከፈል በሚገባው ቀረጥና ታክስ ልክ ለጉምሩክ ባለሥልጣን እያስያዙ ጥሬ ዕቃዎቹ በቀጥታ ወደማምረቻ ቦታው የግል መጋዘን እንዲተላለፉ ይደረጋል ። ፫ የጉምሩክ የዕቃ ፍተሻ ሥርዓት የሚካሔደው በአምራቹ የግል መጋዘን ውስጥ ይሆናል ። ፬ • በቫውቸር ሥርዓት አማካኝነት ወደአገር የገቡ ጥሬ ዕቃዎች ለአገር ውስጥ ገበያ ሊውሉ አይችሉም ። አምራቹ በዚህ ንዑስ አንቀጽ ውስጥ የተደነገገውን ክልከላ በመተላለፍ በቫውቸር ሥርዓት ወደአገር ያስገባ ቸውን ጥሬ ዕቃዎች ሸጦ የተገኘ እንደሆነ በቫውቸር የመጠቀም መብቱን ያጣል ። ፭ . ከዚህ በላይ በንዑስ አንቀጽ ( ፬ ) የተደነገገው ቢኖርም ፣ አምራቹ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት የመላክ ንግድ ሥራውን ያቋረጠ እንደሆነ የጉምሩክ ባለሥልጣንን በማስፈቀደ ቀረጥና ታክሱን ከነወለዱ ከፍሎ ጥሬ ዕቃውን መሽጥ ይችላል ። ፮ በቫውቸር ሥርዓት አማካኝነት ወደ አገር በገቡ ጥሬ ዕቃዎች ተመርተው ወደውጭ አገር የሚላኩ ምርቶች የጉምሩክ ባለሥልጣን ለዚሁ ሲባል በሚያዘጋጀው የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት ኮድ መሠረት ማስታወቂያ እየቀረበባቸው ወደ ውጭ አገር ይላካሉ ። ፯ . በቫውቸር ሥርዓት ወደአገርየገባ ጥሬ ዕቃ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ጥቅም ላይ መዋል አለበት ። ሆኖም የጉምሩክ ባለሥልጣን የጥሬ ዕቃውን ባህርይ መሠረት በማድረግ ይህ የጊዜ ገደብ ለተጨማሪ አንድ ዓመት እንዲራዘም ሊፈቅድ ይችላል ። በዚህ ኣዋጅ አንቀጽ ፲ ) መሠረት አምራቹ የሚያቀ ርበው የግብአት ምርት ጥመርታ በንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ተገምግሞ ተቀባይነት ካገኘ የጉምሩክ ባለሥ ልጣን ይህንኑ ጥመርታ መሠረት በማድረግ በቫውቸር ዋስትናነት ወደአገር የገባውን ጥሬ ዕቃ የቀረጥ ስሌት ያከናውናል ፣ በስሌቱም መሠረት የተያዘውን ቫውቸር ያወራርዳል ። ፬ . የጉምሩክ ባለሥልጣን ከዚህ በላይ በንዑስ አንቀጽ ( ፰ መሠረት ስሌቱን የሚሰራው ጥሬ ዕቃው ወደአገር ውስጥ በገባ ወይም በአገር ውስጥ ከተገዛበት ከ፲፩ኛው ወር የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ሲሆን ፣ ስሌቱ በ፴ ቀናት ውስጥ መጠናቀቅ አለበት ። በስሌቱ መሠረት ወደአገርከገባውጥሬ ዕቃ ውስጥ ጥቅም ላይ ያልዋለ የተገኘ እንደሆነ የጊዜ ገደቡ በንዑስ አንቀጽ ( ፯ ) መሠረት ካልተራዘመ በስተቀር አምራቹ በዚህ ጥሬ ዕቃ ላይ ሊከፈል የሚገባውን ቀረጥና ታክስ እስከነወለዱ እንዲከፍል ይደረጋል ። ፲፩ . የቫውቸር ሥርዓት ተጠቃሚዎች የወጪ ምርቱን ለማምረት ከአገር ውስጥ በሚገዙት ጥሬ ዕቃ ላይ የተከፈ ለውን ቀረጥና ታክስ ተመላሽ ማድረግ የሚያስችለው ስሌት በጉምሩክ ባለሥልጣን ይከናወናል ። የገንዘብ ሚኒስቴር ከጉምሩክ ባለሥልጣን በሚደርሰው መረጃ መሠረት ቀረጥና ታክሱን ተመላሽ ያደርጋል ። ፲፪ • የቫውቸር ሥርዓት ተጠቃሚዎች በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲፪ ) መሠረት ከሚያቀርቡት የግብአት ምርት ጥመርታ በተጨማሪ በታቀደው የዓመቱ ምርት ሂደት ውስጥ የሚባክነውን ጥሬ ዕቃ መጠን ለውጭ ገበያ የሚቀርብ ወይም በአገር ውስጥ ገበያ የሚሸጠውን የተረፈ ምርት ዓይነት ፣ መጠን ፣ በተረፈምርቱ፡ ውስጥ ከውጭ አገር የገቡ ጥሬ ዕቃዎች መጠንና ዋጋ ድርሻ በመቶኛ የሚያሳይ መግለጫ ያቀርባሉ ። ገጽ ፭ሺ፭፻ኝ፮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፱ ሰኔ ፳፰ ቀን ፲ህየ ዓ • ም • ፲፪ . ቫውቸር ፩ . የጉምሩክ ባለሥልጣን ከንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በሚላክለት የወጪ ንግድ ዕቅድ መሠረት የሚታተ መውን ቫውቸር ልክ ለገንዘብ ሚኒስቴር ያስታውቃል ። የገንዘብ ሚኒስቴር ከጉምሩክ ባለሥልጣን በሚቀር ብለት ጥያቄ መሠረት የቫውቸር ሥርዓት ተጠቃሚ ለመሆን የሚችሉ አምራቾች ወደአገር በሚያስገቧቸው ጥሬ ዕቃዎች ላይ ሊከፈል ለሚገባው ቀረጥና ታክስ ዋስትና እንዲሆን የሚያሲዙት ቫውቸር ያሳትማል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የሚታ ተሙት ቫውቸሮች፡ ሀ ) የገንዘብ ዋጋ ያላቸው ይሆናሉ፡ ለ ) ከተፈቀደለት ባለመብት በስተቀር ለሌላ ወገን በማይተላለፍ መልኩ ይዘጋጃሉ፡ ሐ ) ለዋስትና አሰጣጡ በሚያመች መንገድ በባለ ብር የ ፡ ብር ፶ ፡ ብር ፲ ፡ ብር ፭ እና ብር ፩ የገንዘብ የሚታተሙ ይሆናል ። ክፍል ፫ የማምረቻ መጋዘኖች ሥርዓት ፲ . የሥርዓቱ ተጠቃሚዎች በማምረቻ መጋዘኖች ሥርዓት መጠቀም የሚችሉት ምርታ ቸውን ሙሉ በሙሉ ለውጭ ገበያ የሚያቀርቡ፡ የቫውቸር ሥርዓት ተጠቃሚ ያልሆኑ እና የፈቃድ ወረቀት የተሰጣቸው የማምረቻ መጋዘኖች ያሏቸው አምራቾች ናቸው ። 10 • የማምረቻ መጋዘኖች ተጠቃሚ ለመሆን መሟላት ያለባቸው ሁኔታዎች የማምረቻ መጋዘኖች ሥርዓት ተጠቃሚ ለመሆን የሚችሉት የሚከተሉትን ሁኔታዎች ያሟሉ ናቸው፡ ፩ የአምራችነት ፈቃድ ያላቸው ፡፡ ፪ . በጉምሩክ ሕግ የተወሰነውን መስፈርት ያሟላ መጋዘን በማምረቻ ፋብሪካቸው ቅጥር ግቢ ውስጥ ያላቸው ፣ ፫ ለመጋዘን ፈቃድ ማደሻ እንዲሁም በመጋዘኑ ለሚመ ደበው የገምሩክ ሠራተኛ በሕግ የተወሰነውን አበል የሚከፍሉ፡ ለመጋዘኑ የመድን ዋስትና መግባታቸውን የሚያሳይ መረጃ የሚያቀርቡ፡ ፭ በዓመት ውስጥ አምርተው ለውጭ ገበያ የሚልኩትን የምርት ዓይነት ፣ መጠንና ዋጋ እንዲሁም ይህንን ምርት ለማምረት ከውጭ አገር የሚያስገቧቸውን ጥሬ ዕቃዎች የሚዘረዝር የኤክስፖርት ዕቅድ ለጉምሩክ ባለሥልጣን ማቅረብ የሚችሉ ፣ ፮ የግብዓት ምርት ጥመርታ ማቅረብ የሚችሉ ፣ ፯ ከግብዓት ምርት ጥመርታ በተጨማሪ በታቀደው የዓመቱ ምርት ሂደት ውስጥ የሚባክነውን የጥሬ ዕቃ መጠን ፣ ለውጭ ገበያ የሚቀርብ ወይም በአገር ውስጥ ገበያ የሚሽጥ የተረፈ ምርት ዓይነት ፣ መጠን ፣ በተረፈ ምርቱ ውስጥ ከውጭ አገር የገቡ ጥሬ ዕቃዎች መጠንና ዋጋ በመቶኛ የሚያሳይ መግለጫ የሚያቀርቡ ፣ መሆን አለባቸው ። ፲፭ የማምረቻ መጋዘኖች ሥርዓት አፈጻጸም ፩ የፈቃድ ወረቀት የተሰጣቸው የማምረቻ መጋዘኖች በሮች በጉምሩክ እና በአምራቹ የጋራ ቁልፍ የሚቆለፉ ይሆናሉ ። ገጽ ፭ሺ፭፻፲፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፱ ሰኔ ፳፰ ቀን ፲፱፻፮ ዓ ም • ፪ • አምራቹ ከውጭ አገር ለሚያስመጣቸው ጥሬ ዕቃዎች የተላላፊ ዕቃ የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት በመድረሻ የጉምሩክ ወደብ ፈፅሞ ጥሬ ዕቃዎቹ በቀጥታ ወደመጋዘኑ ከተላለፉ በኋላ ፣ አስፈላጊው የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት በመጋዘኑ እየተፈጸመ ዕቃዎቹ ወደ መጋዘን ይገባሉ ። • ለምርት ተግባር የሚያስፈልገው ጥሬ ዕቃ በየጊዜው የጉምሩክ ሹም ባለበት እየተመዘገበ ወጪ ይደረጋል ። ፬ • የተመረተው ምርት ወደመጋዘን ተመዝግቦ ከገባ በኋላ የጉምሩክ የወጪ ዕቃ ሥነ ሥርዓት ተፈፅሞበት ወደ ውጭ አገር ይላካል ። ጥሬ ዕቃው ወደመጋዘን ከገባበት ጊዜ ጀምሮ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ምርት ተመርቶበት ምርቱ ለውጭ ገበያ ካልተላከ አምራቹ በጥሬ ዕቃዎቹ ላይ ሊከፈል የሚገባውን ቀረጥና ታክስ ከነወለዱ እንዲከፍል ይደረጋል ። በማምረቻ መጋዘኖቹ ሥርዓት አማካኝነት ከቀረጥ ነፃ በገቡ ጥሬ ዕቃዎች የተመረቱ ምርቶች በአገር ውስጥ ገበያ ሲሽጡ ሊከፈል የሚገባውን የሽያጭና ኤክሳይዝ ታክስ መሰብሰብ እንዲቻል የገምሩክ ባለሥልጣን አስፈላጊ መረጃዎችን ለአገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣን ይልካል ። ፯ አምራቹ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት የመላክ ንግድ ሥራውን ያቋረጠ እንደሆነ የጉምሩክ ባለሥልጣንን በማስፈቀድ ቀረጥና ታክሱን ከነወለዱ ከፍሎ ጥሬ ዕቃውን እና ምርቱን በአገር ውስጥ ገበያ ለመሸጥ ይችላል ። ክፍል ፬ አ ጠ ቃ ላ ይ ፲፮ . የግብአት ም ፩ . የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ይህ አዋጅ በሥራ ላይ ከዋለበት ጊዜ አንስቶ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ የግብአት ምርት ጥመርታ ያዘጋጃል ። ፪ : ከዚህ በላይ በንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተመለከተው ሥራ ላይ እስከሚውል ድረስ ላኪዎች ወይም አምራቾች የሚያቀ ርቡት የግብአት ምርት ጥመርታ በንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እየታየ በሥራ ላይ እንዲውል ይደረጋል ። ፲፯ በምርት ሂደት ውስጥ ስለሚባክን ጥሬ ዕቃ ለወጪ ንግድ ዕቃዎች ማምረቻ የዋለው ጥሬ ዕቃ መጠን በሚሰላበት ጊዜ በምርት ሂደት ውስጥ የባከነው ወይም የተበላሸው ጥሬ ዕቃ ግምት ውስጥ እንዲገባ ይደረጋል ። ፲፰ : የጉምሩክ ባለሥልጣን ተግባርና ኃላፊነት ፩ . በዚህ አዋጅ በተቋቋመው የማምረቻ መጋዘን ሥርዓት ተጠቃሚ የሚሆኑ ሰዎች ወይም ድርጅቶች ሊከተሉት ስለሚገባ አፈጻጸም መመሪያ ያወጣል ። ፪ በቂ ምክንያት ሲያገኝ የተመላሽ ቀረጥ እና የማምረቻ መጋዘን ሥርዓት ተጠቃሚ ለሚሆኑ ሰዎች እና ድርጅቶች የተሰጠው የጊዜ ገደብ ለተጨማሪ አንድ ዓመት እንዲ ራዘም ሊፈቅድ ይችላል ። ፲፬ . መመሪያዎች የገንዘብ ሚኒስትሩ ለዚህ አዋጅ አፈጻጸም የሚረዱ መመሪያ ዎችን የማውጣት ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ገጽ ፭ሺ፭፻፲፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፱ ሰኔ ፳፰ ቀን ፲፱፻፫ ዓ.ም. ፳ . የወንጀል ቅጣቶች ፩ በወንጀለኛ መቅጫ ሕግ የበለጠ ቅጣት የሚያስቀጣ ካልሆነ በስተቀር ማንኛውም ቀረጥ ከፋይ ቀረጥ ላለመ ክፈል ወይም አሳንሶ እንዲከፍል ለማድረግ ስለአመ ራረቱ ፣ ስለሸቀጡ ዋጋ ፣ ሀሰተኛ መግለጫ የሰጠ ፣ ትክክለኛ ያልሆኑ የሂሣብ መዛግብትንና ደጋፊ ሰነዶችን ያቀረበ ፣ ወይም አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን እንዲያቀርብ ሲጠየቅ ፈቃደኛ ያልሆነ ፣ ወይም የደበቀ ፣ አግባብ ያላቸውን የመንግሥት አካላት ሥራ በማናቸውም ድርጊት ያደናቀፈ ወይም ለማደናቀፍ የሞከረ ጥፋተኛ ሆኖ በፍርድ ቤት ሲረጋገጥበት ፤ ሀ ) ጥፋቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የተፈጸመ ሲሆን አምስት ዓመት የእሥራት ቅጣትና ብር ፳፭ሺ ይቀጣል ። ለ ) ጥፋቱ ለሁለተኛ ጊዜ ሲሆን የአሥር ዓመት እሥራትና ብር ፻ሺ ይቀጣል ። ሐ ) ጥፋቱ ለሦስተኛ ጊዜ የተፈጸመ ሲሆን የአሥራ አምስት ዓመት እሥራትና እና ብር ጀ፭ሺ ተቀጥቶ የቀረጥ ማበረታቻ መብቱ ይሠረዛል ። ፪ . በዚህ አዋጅ በተደነገገው መሠረት በቫውቸር ሥርዓት ወይም በማምረቻ መጋዘኖች ሥርዓት አማካኝነት ወደአገር ያስገባውን ጥሬ ዕቃ የሽጠ ፣ ወይም በዚህ ጥሬ ዕቃ ያመረተውን ምርት በአገር ውስጥ ገበያ ላይ ሽጦ ተገቢውን ቀረጥና ታክስ ከነወለዱ ያልከፈለ ፣ ጥፋተኛ ሆኖ በፍርድ ሲረጋገጥበት በአሥራ አምስት ዓመት እሥራትና በብር ጀ፭ሺ መቀጫ ይቀጣል ። ፫ : ይህንን አዋጅ ወይም በአዋጁ መሠረት የሚወጡ ደንቦ ችንና መመሪያዎችን አፈጸጸም በማናቸውም ሁኔታ ያደናቀፈ ወይም ለማደናቀፍ የሞከረ ሰው ጥፋቱ በፍርድ ቤት ሲረጋገጥ በወንጀለኛ መቅጫ ሕግ መሠረት ይቀጣል ። ፳፩ የተሻሩ እና ተፈጻሚነት የማይኖራቸው ሕጐች ፩ ለወጪ ንግድ የቀረጥ ማበረታቻ ሥርዓት ለማቋቋም | 21. Repeals and Inapplicable Laws . የወጣው አዋጅ ቁጥር ፳፬ ፲፱፻፵፭ በዚህ አዋጅ ተሽሯል ። ፪ : ይህን አዋጅ የሚቃረን ወይም በዚህ ኣዋጅ የተሸፈኑ ጉዳዮችን የሚመለከት ማናቸውም ሕግ ተፈጻሚነት አይኖረውም ። ፳፪ . የመሸጋገሪያ ድንጋጌ ይህ አዋጅ በሥራ ላይ ከመዋሉ በፊት ለውጭ ገበያ ለሚውሉ ሸቀጦች ማምረቻ እንዲያገለግሉ መያዣ ተከፍሎባቸው ወደአገር የገቡ ጥሬ ዕቃዎች ቀደም ሲል በሥራ ላይ በነበሩ ሕጐች መሠረት ፍጸሜ ያገኛሉ ። ፳፫ • አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፳፰ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፳፰ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?