የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፶፱ አዲስ አበባ ሐምሌ ፮ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ ü ፯ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን | Convention between the Government of the Federal Democratic ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈዐምን ማጭበርበር ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በሞሮኮ መንግስት መካከል የተደረገው ስምምነት አዋጅ ገዕ...
ማጽደቂያ | Evasion with Respect to Taxes on Income Ratification Proclamation
ያንዱ ዋጋ 3:40
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) እና (፲፪) መሠረት የሚከተለው ታውጇል -
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፴፯ / ፪ሺ፱
በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈጸምን ማጭበርበር ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና ለማጽደቅ የወጣ
| በሞሮኮ መንግስት መካከል የተደረገውን ስም ____ e
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በሞሮኮ መንግስት መካከል በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር | Taxation and the Prevention of Fiscal Evasion with Respect to በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ | Taxes on Income was signed between the Government of the የሚፈጸምን ማጭበርበር ለመከላከል የሚያስችል ስምምነት ህዳር ፲፯ | Federal Democratic Republic of Ethiopia and the Government of
ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ የተፈረመ በመሆኑ ;
ይህንን ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፳፪ ቀን ፪ሺ i ዓ.ም ባደረገው | Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified the said ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ..ቀ. ፹ሺ፩