የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥረኛ ዓመት ቁጥር ፴፪ አዲስ አበባ የካቲት ፳፪ ቀን ፲፱፻፲፮ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፲፬ ፲፱፻፲፮ ዓ.ም. የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን ማቋቋሚ ደንብ ማሻሻያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፲፱ / ፲፱፻፲፮ የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮሬፖሬሽን ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብን ለማሻሻል የወጣ ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን | Pursuant to Article 5 of the Definition ofPowers and Duties of በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፴፯ አንቀጽ ፭ እና በመንግሥት [ Ethiopia Proclamation No. 4/1995 and Article 47 ( 4 ) of the የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻ T ፬ አንቀጽ ፵፯ ( ፪ ) | Public Enterprises Proclamation No. 25/1992 . መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ደንብ “ የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ማቋቋሚያ ደንብ ማሻሻያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፲፬ ፲፱፻፲፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ የሚኒስ ትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፲ / ፲፱፻፳፬ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፤ አንቀጽ ፮ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፮ ተተክቷል ። “ ፮ : ለኮርፖሬሽኑ የተፈቀደለት ካፒታል ብር ፭ ቢሊዮን ፪ መቶ ሚሊዮን ( አምስት ቢሊዮን ሁለት መቶ ሚሊዮን ብር ) ሲሆን ከዚህ ውስጥ ብር ፩ ቢሊዮን ፮ መቶ ፴፫ ሚሊዮን ፰ መቶ ፴፰ሺ ፯፻፳፪ ብር ( አንድ ቢሊዮን ስምንት መቶ ሰላሣ ሁለት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሰላሣ ስምንት ሺህ ሰባት መቶ ስልሣ ሁለት ብር ) በጥሬ ገንዘብና በዓይነት ተከፍሏል ” ደንቡ የሚፀናበት ጊዜ ይህ ደንብ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ የካቲት ፳፪ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓም : መለስ ዜናዊ ያንዱ ዋጋ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ፰ሺ፩