×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
በኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥትና በተባበሩት መንሥታት የህፃናት መርጃ ድርጅት መካከል የተደረገ መሠረታዊ የትብብር ስምምት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 102/1987

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አምሳ ሶስተኛ ዓመት ቍጥር ፩፻፯
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር
ማ ው ጫ
አዋጅ ቁጥር ፩፻፪ ፱፻፹፮
በኢትዮጵያ የ ግግር መንግሥትና በተባበሩት መንሥ ታት የህፃናት መርጃ ድርጅት መካከል የተደረገ መሠረታዊ የትብብር _ ስምምት ማጽደቂያ
ገጽ ፬፻፸፱
አዋጅ ቁጥር ፩፻፪ ፻፹፮
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
በኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥትና በተባበሩት መንግሥ ታት የሕፃናት መርጃ ድርጅት መካከል የተደረገውን መረ
በኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥትና በተባበሩት መን ? ሥ ታት የሕፃናት መርጃ ድርጅት መካከል መረታዊ የትብብር ስምምነት እ.ኤ.አ ፌብሪዋሪ ፳፭ ቀን ፲፱፻፱፱ ኒውዮርክ ላይ በመፈረሙ
ይህንን ስምምነት የተወካዮች ምክር ቤት ያጸደው ስለሆነ ፥ በኢትዮጵያ የሽግግር ወቅት ቻርተር አንቀጽ ፱መ እና ሸ መሠረት የሚከተለው ታውጅዋል ።
፩. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ « በኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥትና በተባበ ሩት መንግሥታት የሕፃናት መርጃ ድርጅት መከል የተደረገ መሠረታዊ የትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፪፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላ ^ ።
ስምምነቱን ስለማጽደቅ
በኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥትና በተባበሩት መንግሥ ታት የሕፃናት መርጃ ድርጅት መካከል እ.ኤ.አ ፌብሪ ዋሪ ፳፭ ቀን ፲፱፻፺፬ ኒውዮርክ ላይ የተፈረመው መሠ ረታዊ የትብብር ስምምነት ጸድቋል ።
አዲስ አበባ ነሐሴ ፳፫ ቀን ፲፱፻፹፯ ዓ. ም.
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
የፖስታ ሣጥን + ፹ሺ፩ (80,001)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?