×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት አዋጅ ቁጥር ፲፬/፲፱፻፹፰

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የ ይ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ . . ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፪ [ አዲስ አበባ – ጥቅምት ፲፭ ቀን ፲፱፻፰ ADDIS ABABA - 26 October , 1995 0 4 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፲፬ ፲፱፻፰ ዓ•ም• የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት . . . . . . . . . . . ገጽ ዥ፰ አዋጅ ቁጥር ፲፬ ፲፱፻፷፰ ስለ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ አወጣጥ ሥነሥርዓት የወጣ አዋጅ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ | Federal Democratic Republic of Ethiopia provides that the መንግሥት አንቀጽ ፵፭ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለፌዴራሉ | House of Peoples ? Representatives has the power to legislate መንግሥት በተሰጠው የሥልጣን ክልል ሕግ የማውጣት ሥልጣን | within the bounds of the jurisdiction of the Federal Govern እንዳለው ስለሚደነግግ ፤ _ ይህ ያልተሸራረፈ ሙሉ የሕግ ማውጣት ሥልጣን በሥራ የሚተረጐመው ምክር ቤቱ አምኖና መክሮበት በሚከተለው የሕግ | አወጣጥ ሥነ ሥርዓት በመሆኑ ፤ ! _ የምክር ቤቱ የሕግ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት በሕገ መንግሥቱ የተቀመጡትን ዲሞክራሲያዊ ባህርያት የሚያጎላና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሰራርም ለሕዝብ ግልጽና በሚገባ ደረጃ በጥንቃቄ የታለመ መሆን ስለሚኖርበት ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፵፱ ( ፪ ) እና ፶፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ፩ . አጭር ርዕስ 1 . Short Title : : ብ ለን ይህ አዋጅ “ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ አወጣጥ ሥነ | ሥርዓት ኣዋጅ ቁጥር ፲፬ ፲፱፻፳፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። | ያንዱ ዋጋ ) ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ዘሺዕ ገጽ ዥ፱ ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፪ ጥቅምት ፲፭ ቀን ፲፱፻፰፰ ዓም : Negarit Gazeta No . 2 – 26 October 1995 - - Page 89 ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ ፤ ፩ . “ ሕግ ” ማለት በዚህ አዋጅ በተደነገገው ሥነ ሥርዓት መሠረት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፀድቆ በፕሬ ዚዳንቱ ፊርማ አማካኝነት በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ በሥራ ላይ የሚውል ሕግ ፣ ደንብ ወይም መመሪያ “ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት ከአንቀጽ ፴፫ እስከ ፰ በተደነገገው መሠረት የተቋ ቋመው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነው ፤ “ ፀሐፊ ” ማለት በአዋጅ ቁጥር ፲፫ T፰ መሠረት የተደራጀው ጽሕፈት ቤትና ሠራተኞችማለት ነው ፤ ፬ . “ የሕግ ረቂቅ ” ማለት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እይታ የሚቀርብ ማናቸውም ጉዳይ ነው ። ፫ የሕግ ረቂቅ ስለማቅረብ ፩ . ማንኛውም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆነ ተመራጭ በማናቸውምጥያቄ ዙሪያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሕግ እንዲያወጣለት የሕግ ረቂቅ ለማቅረብ ይችላል ። ፪ በንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የሚቀርብ የሕግ ረቂቅ ፤ ሀ ) የሚቀርበው በጽሑፍ መሆን ይኖርበታል ። ለ ) በሕግ ረቂቅ ኣቅራቢውና ቢያንስ በ፳ የምክር ቤት ኣባላት ፊርማ ድጋፍ ማግኘት አለበት ። ስትሮች ምክር ቤት የሕግረቂቅ ለምክር ቤቱ የማቅረብ መብት አለው ። ማናቸውም የሕግ ረቂቅ በምክር ቤቱ ፀሐፊ አማካኝነት ለምክር ቤቱ አፈጉባዔ ይቀርባል ። አፈጉባዔው የሕግ ረቂቅእንደቀረበለት ይዘቱንና ጽንሰ ሃሳቡን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያስታውቃል ። ለመጀመሪያ ንባብ አጀንዳ እንዲያዝለት ያደርጋል ። ፭ _ ፬• የመጀመሪያ ንባብ ፩ አጀንዳ የተያዘለት የሕግ ረቂቅ በተያዘለት የአጀንዳ ጊዜ በአፈጉባኤዎቹ ወይም አፈጉባዔው በሚወክለው ሰው ወይም የሕግ ረቂቁን ባቀረበው ተወካይ አማካ ኝነት በግልጽ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ይነበባል ። የቀረበው የሕግ ረቂቅ ለማንበብ ብዛት ያለውና ጊዜ የሚፈጅ ሆኖ በተገኘበት ጊዜ አፈጉባዔው የሕዝብ ተወካዮቹ ከአጀንዳው ቀን በፊት በግል እንዲደርሳ ቸውና ያለ ግልጽ ንባብ ውይይት እንዲጀመርበት ሊያደርግ ይችላል ። የቀረበው የሕግ ረቂቅ ከተነበበ በኋላ ሁለት ሦስተኛ የሚሆኑ የምክር ቤቱ አባላት ጉዳዩን በቀጥታ ምክር ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው መመልከት ይገባዋል ብለው ከወሰኑ ጉዳዩ ወደ ኮሚቴ አይላክም ። ፬ . የሕግ ረቂቁ ንባብ በንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፪ ) መሠረት እንዳበቃ አፈጉባዔው መድረኩን በመክፈት በአጠ ቃላይ የሕግ ረቂቁ መንፈስ ላይ ያወያያል ። ውይይቱም እንዳለቀ የሕግ ረቂቁ ቁጥር ተሰጥቶት ጉዳዩ ወደሚመለከተው ኮሚቴ በአፈጉባዔው ኣማካ ኝነት ይላካል ። ገጽ ፯ ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፪ ጥቅምት ፲፭ ቀን ፲፱፻ዥ፰ ዓም _ Negarit Gazeta No . 2 – 26 October 1995 – Page 90 ፭ የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎች የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚከተሉት ቋሚ ኮሚቴዎች ይኖሩታል ፤ ሀ ) የሕግ ጉዳይ ኮሚቴ ፣ ለ ) የበጀት ጉዳይ ኮሚቴ ፣ ሐ ) የኢኮኖሚ ጉዳይ ኮሚቴ ፣ መ ) የመከላከያና ደህንነት ኮሚቴ ፣ ሠ ) የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ፣ ረ ) የማህበራዊ ጉዳይ ኮሚቴ ፣ ሰ ) የምክር ቤት ኣስተዳደር ጉዳይ ኮሚቴ ፣ ሸ ) የመገናኛ ብዙኃንና የባህል ጉዳይ ኮሚቴ ፣ ቀ ) የሴቶች ጉዳይ ኮሚቴ ። ፪ . እያንዳንዱ ኮሚቴ አሥራ ሦስት ( ፲፫ ) የኮሚቴ አባላት ይኖሩታል ። ሁሉም የኮሚቴ አባላት ፡ ሊቃነመናብ ርትና ፀሐፊዎች በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቀጥታ የሚመረጡ ይሆናሉ ። ፫ አንድ የሕዝብ ተወካይ ከአንድ ኮሚቴ በላይ ኣባል ሊሆን አይችልም ። ፬ . የእያንዳንዱ ኮሚቴ ሊቃነመናብርትና ፀሐፊዎች ተጠ ሪነታቸው ለኮሚቴአቸውና ለአፈጉባዔው ይሆናል ። እያንዳንዱ ኮሚቴ የሥራ ሃላፊነቱንና አሰራሩን በተመ ለከተ መመሪያውን አዘጋጅቶ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያስጸድቃል ። ፮ ምክር ቤቱ እንዳስፈላጊነቱ ሌሎች ኮሚቴዎችንና ንዑስ ኮሚቴዎችን ሊያደራጅ ይችላል ። ፮ . የኮሚቴዎች አሠራር ፩ አንድ የሕግ ረቂቅ በአንቀጽ ፬ ( ፩ ) መሠረት በአፈጉ | ባዔው ፊርማ ለሚመለከተው ኮሚቴ እንደተላከ የኮሚቴው አመራር እንደደረሰው ለሕዝብ ይፋ ያደርጋል ። የሕግ ረቂቅ የደረሰው ኮሚቴ ጉዳዩን አጀንዳ አስይዞ ፤ ሀ ) ጉዳዩ የሚመለከታቸው ሁሉ አሳባቸውን የሚገ ልጹበት መድረክ ያዘጋጃል ፤ ለ ) በጉዳዩ ላይ በጽሑፍ ፡ በምስልና በሌሎች መንገዶች የሚላኩለትን እየመዘገበ ይቀበላል ። ያጠናል ፤ ሐ ) ኮሚቴው በጉዳዩ ላይ ያደረገውን ምርመራ ፡ ጥናትና ውሳኔዎች የሚያካትት ሪፖርት ለአፈ ጉባዔው ያቀርባል ። ሪፖርትን በተመለከተ ፩ ኣፈጉባኤው የአንድ ኮሚቴ ሪፖርት እንደደረሰው ሪፖርቱ ለሕዝብ ተወካዮች በሙሉ እንዲደርስ ያደርጋል ። ሪፖርቱ ለሕዝብ ተወካዮች ከደረሰበት ጊዜ ጀምሮ በቂ የጥናት ጊዜ ከተሰጠው በኋላ በምክር ቤቱ መደበኛ ስብሰባ ወይም እንዳስፈላጊነቱ በቀጣይና በልዩ ስብሰ ባዎች እንዲታይ አፈጉባዔው አጀንዳ ይይዛል ። የኮሚቴው ሪፖርት በሕዝብ ተወካዮች በሚታይበት ጊዜ ሪፖርቱን ያዘጋጀው ኮሚቴ ከኣፈጉባዔዎቹ ጋር ሆነው ውይይቱን ይመራሉ ፡ ጉዳዩን ያስረዳሉ ፣ ያወያያሉ ። ገጽ ፲፩ ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፪ ጥቅምት ፲፭ ቀን ፲፱፻፳፰ ዓ . ም . Negarit Gazeta – No . 2 - - 26 August 1995 – Page 91 ፰ ፬ ሪፖርቱን ምክር ቤቱ በብቃት ከተወያየበት በኋላ የሕግ - ረቂቁን ተመልክቶ ባፀደቀው ኮሚቴ ሃሳብ መሠረት መስማማቱን ፡ ማሻሻሉን ፡ ማጽደቁን ወይም መጣሉን በድምጽ ብልጫ ያስታውቃል ። ኙ . ኣፈጉባዔው በሕግ ረቂቁ ላይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር | 5 ) The Seaker shall make official declaration of the ቤት የወሰደውን አቋም ይፋ ያደርጋል ። ስለ ማጽደቅ ፩ . በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአሰራር ሥነ ሥርዓት ደንብ አንቀጽ ፳፩ ፬ እና በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፵፯ መሠረት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባዔ የሕግ ረቂቁን ምክር ቤቱ መክሮ የተስማማበት መሆኑን በመግለጽ የፌዴራል መንግሥቱ ፕሬዚዳንት በሁለት የሥራ ቀናት ውስጥ ለፊርማ እንዲደርሰው ያስተላልፋል ። ፕሬዚዳንቱ ከፈረሙ ፡ ወይም ካልፈረሙ ከ፲፭ ቀናት በኋላ ፡ ሕጉ በስራ ላይ ይውላል ። የፀደቀው ሕግ በአፈጉባዔው አማካኝነት ቁጥር 1 ' _ Speaker and thereby published in the Federal ተሰጥቶት በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ይታተማል ። ፱ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥቅምት ፲፭ ቀን ፲፱፻ዥ፰ ዓም ጀምሮ የፀና | _ of October , 1995 . . . . ይሆናል ። ኣዲስ ኣበባ ጥቅምት ፲፭ ቀን ፲፱፻ጽ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ረፐብሊክ ፕሬዚዳንት | , ፦ , , 5 ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ ። ያጋባ ብህ ) ፡ ፡ ? + : 5 3 1 5 Fተdሰማያፃ ቅጾ - ( - “ ሂ ሰይኋን ተበዳል _ . • 9 ቅጾዮ } : : , ብ ጋ ሳ • . 3 ' . . . ! . . . . . , ጋዜ : : " ረ : : ' , , ? ፡ { { ? ( . { { ፡ ኣጋs . ማ ' ' 0ዮ51 ጓጾብ ብታያም } { ኣፈሰ . 5 ቶዮሃ 898ሶጨ ጉ ፥ ታጥ | ። ሶ ፂ tህ ) , , ሰኔጓደኛጵ ጋዌ ፡ ጓያ ፡ ፡ ኋfiፃ ብለቦ . ኣለ : : . ቢያኛቁ ዕካ | ቻኅifr : { ሴል ታ : T : : 41 ኦ . . ነc } { 1 1 . 1 , . ፡ 30 . . . . . . . . . . 1 1 ) ( . . ' ' • ! ! ' ivi5551 በqህ ( . . . : : : ! ! ! ! 2 : ! ! ኃ ? ! ' ዩ ? Isda . . . . . . . . . 23 ፡ 7 : : : : : : : , , . . . . : ) ፡ ን የ 1 በ9 _ : : : 16 . . . / % t . c ፡ ፡ c : : ! - ረ . ÷ 9 ፡ ፡ ፡ ኃetiይ : 1 . 152 , 935 vij . : : ! ! • i ( fi : : : . ii . ያ ' ን ! ! ! 7 20° : ) ! zuo59 tel ( £ ዓ ! ! ! . . . ? : ኃዶ : ' fti . bs / indi , . . : : ! : 5 } } itimo39 : ; - : : በ3 ) 2 . ? : : : : : : { T 9ር ? VO 9 979 779 . 99 9 ቃህ ጋግየኝ 3 ፡ ያ ተሰ ) ፡ ጾታ ፡ የጣቱ ቡዮሓ፭ : : . በጾመ 40 : { { ማይ ብሰተ . . ' ÷ . ' ሰቡዕ ፃለስ ተ4 ' ቀ ሳ ያሶMሰጾያለ የን ፡ ፡ ህ ትሰ ። ልግባ ጾዮኳን ፡ ፡ ያቦተዳለ 8 : { ኦ ቶዋ ተ09ፋምፀ ጎይወተ ዑጽሐበ ተ ` ) 45 ) : ያምሳ 1 ጋር ቻዊያቦብኣ ታያሳ ወዃና ነፂ ን ! ! . : •ጎ936 : : ? የ : ኣቦና የተባ ብ ብ ! ፡ | ? - ሰፂፃሚ 1

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?