×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የአባይ ተፋሰስ ከፍተኛ ምክር ቤት እና ባለስልጣን ማቋቋሚያ የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 151/2008

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አስራ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፴ አዲስ አበባ - ግንቦት ፬ ቀን ፪ሺ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶፩ / ፪ሺ ዓ.ም የአባይ ተፋሰስ ከፍተኛ ምክር ቤት እና ባለሥልጣንን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ደንብ ቁጥር ፩፻፶፩ / ፪ሺ
የአባይ ተፋሰስ ከፍተኛ ምክር ቤት እና ባለሥልጣንን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ም / ቤት
ገጽ ፬ሺ፹፮
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፩ / ፲፱፻፺፰ | Duties of the Executive Organs of the Federal Democratic አንቀጽ ፭ እንዲሁም በተፋሰስ ከፍተኛ ምክር ቤቶችና | Republic of Ethiopia Proclamation No. 471/2005 and ባለሥልጣናት አዋጅ ቁጥር ፭፻፬ / ፲፱፻፺፱ አንቀጽ ፳፩ | Article 21 of River Basin Councils and Authorities መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ፡፡
አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የአባይ ተፋሰስ ከፍተኛ ምክር ቤት እና ባለሥልጣን ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶፩ / ፪ሺ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
ባለሥልጣን (ከዚህ በኋላ “ ባለሥልጣን ” እየተባለ የሚጠራ) የሕግ ሰውነት ያለው ራሱን የቻለ የመንግሥት መሥሪያ ቤት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ፡
ባለሥልጣናት አዋጅ ቁጥር ፭፻፴ 0 / ፱፻፺፱ መሠረት ይተዳደራል ፡፡
ያንዱ ዋጋ
የባለሥልጣኑ አጠቃላይ ዓላማ የተቀናጀ የውሃ ሀብት አስተዳደር ሂደት ፍትሃዊና አሳታፊ በሆነ መንገድ በዓባይ ተፋሰስ ውስጥ ተግባራዊ እንዲሆን ማበረታታትና መቆጣጠር ነው ፡፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ. ፹ሺ ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?