×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 27 1990 ዓም የማዕድን ሥራዎች የሚኒስትሮች ምክር ቤት (ማሻሻያ)ደንብ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አራተኛ ዓመት ቁጥር 70 አዲስ አበባ የካቲት ፲፩ ቀን ፲፱፻፲ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፳፯ / ፲፱፻፲ ዓ.ም የማዕድን ሥራዎች የሚኒስትሮች ምክር ቤት ( ማሻሻያ ) ገጽ ፮፻፷፱ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፳፯ ፲፱፻፲ የማዕድን ሥራዎች ደንብን ለማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ¨ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ ፲፱፻ዥ፯ አንቀጽ ፭ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ። አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የማዕድን ሥራዎች የሚኒስትሮች ምክር ቤት ማሻሻያ ደንብ ቁጥር ፳፯ / ፲፱፻፶ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ የማዕድን ሥራዎች የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩ T ፪ ፲፱፻፳፮ እንደሚከተለው ተሻሽሏል፡ ፩ . የደንቡ አንቀጽ ፴፫ ተሰርዟል ። የደንቡ አንቀጽ ፴፬ ፵፭ እንደቅደም ተከተላቸው አንቀጽ ፴፫ ፬ ሆነዋል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፱ሺ፩ ገጽ ፮፻፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፬ የካቲት ፲፩ቀን ፲፱፻፶ ዓም ፫ : ደንቡ የሚጸናበት ጊዜ ይህ ደንብ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ የካቲት ፲፩ ቀን ፲፱፻፲ ዓ.ም መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?