የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፭ አዲስ አበባ ግንቦት ፯ ቀን ፲፱፻፺፱
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፭፻፳፪ / ፲፱፻፺፱ ዓ.ም
ከኦፔክ ፈንድ ለዓለም አቀፍ ልማት ጋር የተደረገው የዕዳ | OPEC Fund for International Development Debt Relief ቅነሳ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ ፫ሺ፮፻፩
አዋጅ ቁጥር ፭፻፳፪ / ፲፱፻፺፱
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦፔክ ፈንድ ለዓለም ዐቀፍ ልማት መካከል የተደረገውን የዕዳ ቅነሳ ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራ ላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዝያ ፲፮ ቀን ፲፱፻፺፱ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፤
ያንዱ ዋጋ 2.30
ለዕዳ ክፍያ የሚውል ፮ ሚሊዮን ፭ መቶ ሺህ የአሜሪካን ዶላር / ስድስት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ የአሜሪካን ዶላር / በብድር የሚያስገኘው የዕዳ ቅነሳ ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ Democratic Republic of Ethiopia a Loan amount of six ሪፐብሊክ እና በኦፔክ ፈንድ ለዓለም ዐቀፍ ልማት | million Five hundred thousand United States Dollars (USD መካከል እ.ኤ.አ. ዲሴምበር ፳፩ ቀን ፪ሺ፭ በቪየና | 6,500,000) to be used for debt servicing was signed. in የተፈረመ በመሆኑ ፤
ይህ ኣዋጅ " ከኦፔክ ፈንድ ከዓለም አቀፍ ልማት ጋር የተደረገው የዕዳ ቅነሳ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፭፻፳፪ / ፲፱፻፺፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
በሕ 1 መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / | 55 Sub - Articles (1) and (12) of the Constitution, it is እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡
፩ አጭር ርዕስ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ..ቀ ፹ ï ፩