×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የድርቅ ቀበሌዎችን ለመርዳትና ለማቋቋም በገቢ ላይ የሚከፈል ጊዜያዊ ተጨማሪ (ሱር) ታክስ አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 36/1975

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፳፱
ነ ጋ ሪ ት ፡
የጋዜጣው ዋጋ
ባገር ' ውስጥ ፡ ባመት
በ፮ ' ወር
3 ብር
ማ ው ጫ
፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፴፮ ፲፱፻፷፯ ዓ ም. የድርቅ ቀበሌዎችን ለመርዳትና ለማቋቋም በገቢ ላይ የሚከፈል ጊዜያዊ ተጨማሪ (ሱር) ታክስ አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ አዋጅ ቍጥር ፴፯፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
የአሜሪካ መንግሥት የኢትዮጵያ የእርሻ ልማት ሥራዎች ድጋፍ የብድር ስምምነት
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፩፻፲
አዋጅ ቍጥር ፴፮ ፲፱፻፷፯ ዓ ም.
በድርቅ ለተጐዱት ቀበሌዎች መርጃና ማቋቋሚያ እንዲሁም የተፈጥሮ አደጋን ለመከላከያ የሚውል ገንዘብ እንዲገኝ በገቢ ላይ ጊዜያዊ ተጨማሪ (ሱር) ታክስ ለመወሰን የወጣውን አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
ገጽ ፩፻፲፪
፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የድርቅ ቀበሌዎችን ለመርዳትና ለማቋቋም በገቢ ላይ የሚከፈል ጊዜያዊ ተጨማሪ (ሱር) ታክስ አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ ቍጥር ፴፮ ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፪ ማሻሻያ ´
የድርቅ ቀበሌዎችን ለመርዳትና ለማቋቋም በገቢ ላይ የሚከፈል ጊዜያዊ ተጨማሪ (ሱር) ታክስ አዋጅ ቍጥር ፳፬፲፱፻፷፯ ዓ. ም. እንደሚከተለው ተሻሽሏል ። ፩ አንቀጽ ፪ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፪ ተተ ክቷል "
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል s የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሊቀ መንበ ሩን ሥልጣን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቍጥር ፪ ፲፱፻፷፯ of the Provisional Military Administration Council and its Chair ዓ. ም. በአንቀጽ ፮ መሠረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል ። | man Proclamation No. 2/1974, it is hereby proclaimed as

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?