ሀያ ሰባተኛ ዓመት ቍጥር ፳ ።
ነ ጋ ሪ ት: ጋ ዜ ጣ
የጋዜጣው ዋጋ
ባገር ውስጥ ባመት
» በ ወር
ለውጭ አ ı ር እጥፍ ይሆናል "
፲፱፻፷ ዓ ም
ንጉሠ ነገሥታዊ መግለጫ ቍጥር ፪ ፲፱፻፷ ዓ ም.
ትእዛዝ ቊጥር ፶፲፱፻፰ ዓ. ም.
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት
በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ ።
የተሻሻለው የኢትዮጵያ የእህል ማኅበር ማሻሻያ ትእዛዝ
ንጉሠ ነገሥታዊ መግለጫ
ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ
ገጽ ፻፵፰
ገጽ ፻፱
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ። የሰውን ልጅ የወደፊት ዕድል ከመጨረሻው ግብ ለማ ድረስ ፤ ሰብዓዊ መብቱ በትክክል መጠበቁንና መከበሩን ማረ ጋገጥ አስፈላጊ መሆኑን በመረዳት ፤
ወደ ጠቅላላው የዓለም ሰላም የሚያደርሰውን መንገድ መፈለግና በማንኛወም አኳን ዛሬ በዓለም ላይ የሚገኘውን የዘር ልዩነት ማጥፋት የሐያኛው ክፍለ ዘመን አስቸኳይ የሆነ አሳሳቢ ጉዳይ በመሆኑ ፤ ወደዚህ ግብ ለመድረስ መልካም ፈቃድ ያላቸው ሰዎች ሁሉ ሐሳባቸውንና ጥረታቸውን በማ ስተባበር መሥራት እንደሚገባቸው በመገንዘብ ፤
የመላው ዓለም ሕዝብ ሐሳብና መንፈስ ለሰው ልጆች ሁሉ ተገቢ የሆነውን የመጨረሻ የሰብዓዊነት መብት ዕድል ለማስበጥ ወደሚደረገው ጥረት ማተኮር የሚገባው በመ
ኢትዮጵያም በሰው ልጅ የእኩልነት መብት መሠረታዊ ዓላማና ይኸውም ለሰው ልጅ ሁሉ የማይነፈገው ሰብዓዊ መብት በትክክል መጠበቁን ማረጋገጥ ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባ ተግባር መሆኑን ስለምታምን ፤
የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ስብሰባ ፲፱፻፷ ዓ ም ‥ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት እንዲሆን የሠየመውን ተመል ክተን
፲፱፻፷ ዓ ም. በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ዓመት ሆኖ እንዲታወቅ አድርገናል ። እኛና ሕዝባችንም በዚ ህና በሚከተሉትም ዓመታት ሁሉ የሰው ልጅ መብት ተጠ ብቆ እንደሚኖር ያለንን እምነትና ተስፋ በዚህ እናረጋግጣ
አዲስ አበባ ሐምሌ ፳፯ ቀን ፲፱፻፷ ዓ ም. ጸሐፌ ትእዛዝ አክሊሉ ሀብተ ወልድ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጽሕፈት ሚኒስትር -
አዲስ አበባ ሐምሌ ፳፯ ቀን ፲፱፻፰ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል •
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፫፻፷፬ (1364)