የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፪ አዲስ አበባ ጥቅምት ፲፬ ቀን ፲፱፻፶፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፯ / ፲፱፻፶፭ ዓም ለምግብ ዋስትና ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲ / ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ለምግብ ዋስትና ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ ኤስዲ - አር ፳፰ ሚሊዮን ፩፻ሺ ( ስድሣ ስምንት ሚሊዮን ኣንድ | Democratic Republic of Ethiopia and the International መቶ ሺ ኤስዲ ( አርኒ የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት | Development Association stipulating that the International በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ | Republic of Ethiopia a Credit amount of SDR 68,100,000 የልማት ማኅበር መካከል እ - ኤአ . ጁን ፳፬ ቀን ፪ሺ፪ በዋሽንግተን | ( Sixty Eight Million One Hundred Thousand_Special ዲሲ- የተፈረመ በመሆኑ ፤ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሎች ተፈፃሚ ከመሆ ናቸው በፊት መፅደቅ ስላለባቸው ፤ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት ፲፬ ቀን ፲፱፻፶፭ | Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified said ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፤ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ « ለምግብ ዋስትና ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከዓለም አቀፍ የልማትማኅበር ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፯ / ፲፱፻፶፭ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ 2:30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፩ሺ፱፻፴ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፪ ጥቅምት ፲፬ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም. ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እ.ኤ.አ. ጁን ፳፬ ቀን ፪ሺ፪ በዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመው ቁጥር ፫ሺ ፮፻፵፮ ኢት የብድር ስምምነት ነው ። ፫ . የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ኤስዲአር፳፰ሚሊዮን ፩፻ ሺህ ( ስድሣ ስምንት ሚሊዮን ኣንድ መቶ ሺ ኤስዲኣር ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬፡ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥቅምት ፲፬ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም ጀምሮ የፀና | 4. Effective Date ይሆ ን :: አዲስ አበባ ጥቅምት ፲፬ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ