የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ነጋሪት ጋዜጣ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፴፱ አዲስ አበባ የካቲት ፲፮ ቀን ፲፱፻፲፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፰ ፲፱፻፲፩ ዓ.ም የ፲፱፻፶፩ በጀት ዓመት ለተጨማሪ ሥራዎች የተፈቀደ የተጨማሪ በጀት አዋጅ . ገጽ ፬፻፲፫ አዋጅ ቁጥር ፩፻፵፰ ፲፱፻፲፩ ለፌዴራል መንግሥት ለተጨማሪ ሥራዎች የታወጀ የበጀት አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት | In accordance with Article 55 ( 1 ) of the Constitution of the አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት የፋይናንስ | Federal Democratic Republic of Ethiopia and in accordance አስተዳደር አዋጅ ቁጥር ፵፯ / ፲፱፻ T ፬ አንቀጽ ፳፩ መሠረት | with Article 21 of the Federal Government of Ethiopia ለተጨማሪ ሥራዎች የሚከተለው ተጨማሪ በጀት ታውጇል ። አንቀጽ ፩ ይህ አዋጅ “ የ፲፱፻፵፩ በጀት ዓመት የተጨማሪ | Article 1. This Proclamation may be cited as the “ 1991 ሥራዎች ተጨማሪ በጀት አዋጅ ቁጥር ፩፻፵፰ ፲፱፻፲፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። አንቀጽ ፪ ከሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻፲ ዓም ጀምሮ እስከ ሰኔ ፴ ቀን | Article 2. There is hereby appropriated a Supplementary ፲፱፻፲፩ ዓ.ም • በሚፈፀመው የአንድበጀትዓመትጊዜ ውስጥ በፌዴራል መንግሥት ከሚገኘው ገቢ እና ከሌላ ገንዘብ ላይ ከዚህ ጋር በተያያዘው ሠንጠረዥ ውስጥ ለተጠቀሱት ሥራዎችና አገልግሎቶች ቀጥሎ እንደተመለከተው፡ ለካፒታል ወጪዎች ብር 32,041,800 ለ . ለክልሎች የሚሰጥ ድጎማ ( አንድ መቶ ስድሳ ስምንት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሰባት ሺህ ስድስት መቶ ብር ) ለፌዴራሉ መንግሥት | ( One Hundred Sixty - eight Million Two Hundred Seven በተጨማሪ ወጪ ሆኖ እንዲከፈል በዚህ የተጨማሪ | Thousands and Six Hundred Birr ) በጀት አዋጅ ተፈቅዷል ። ያንዱ ዋጋ [ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ዥሺ፩ ገጽ ፬፻፲፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፱ የካቲት ፲፮ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም • አንቀጽ ፫ ጉዳዩ የሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት የበላይ | Article 3. The Minister of Finance is hereby authorized and ኃላፊዎች ለየመሥሪያ ቤታቸው ሥራና አገልግሎት ከፌዴራል መንግሥት ገቢ ወይም ከሌላ ገንዘብ በዚህ አዋጅ ለተጨማሪ ሥራዎች የተፈቀደላቸውን ተጨማሪ በጀት በሚጠይቁበት ጊዜ የገንዘብ ሚኒስትሩ እንዲከፍል ተፈቅዶለት ታዟል ። አንቀጽ ፬ የድጎማ በጀት ቁጥጥር በ፲፱፻፲፩ በጀት ዓመት የበጀት አዋጅ ቁጥር ፩፻፳፮ አንቀጽ ፰ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፪ መሠረት ተፈጻሚ ይሆናል ። አዲስ አበባ የካቲት ፲፮ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓም • ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ገጽ ፬፻፵፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፱ የካቲት ፲፮ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም • የፌዴራል መንግሥት የገቢ ፣ የውጭ ዕርዳታና ብድርማጠቃለያ ከውጭ ሀገር ብድር የውጭ ብድር የውጭ ብድር ድምር ጠቅላላ ድምር ገጽ የፌዴራልነጋሪትጋዜጣቁጥር የካቲት ፲ ቀን ፲፩ ዓም የፌዴራል መንግሥት ወጪና የወጪ አሸፋፈን ካፒታል ወጪ ለማህበራዊ ልማት የካፒታል ወጪድምር ለክልሎች ድጎማ ጠቅላላ የወጪ ድምር ፪ የወጪ አሸፋፈን ከውጭ አገር ብድር የውጭ አገር ብድር የገቢ ፣ የዕርዳታና የብድር ድምር 168,207,600 ጽ ፈራል ነጋሪትጋዜጣቁማርቀት፬ቀን፲፩ ዓም የፌዴራል መንግሥት የገቢ በጀት የገቢ ዓይነት ጠቅላላ ድምር የውጭ አገር ብድር ለትምህርት ፕሮጀክቶች ( አይዲኤ ) 168,207,600 ገጽ ፱፻፲፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፱ የካቲት ፲፮ ቀን ፲፱፻፶፩ ዓ.ም. የፌዴራል መንግሥት የካፒታል በጀት ካፒታል ወጪ ከመንግሥት ጠቅላላ ካፒታል በጀት ድምር ሶሻል ልማት ትምህርት 00 / ፳፻፲፪ // ooo0 1 ፰፻፲፪ኛ አርዕስት ፣ ከፍተኛ ትምህርት ፩ኛ ንዑስ አርዕስት ፣ የማስተማርያ አገልግሎት አ.አ ዩኒቨርሲቲ ድህረ ምረቃ ፕሮግራም ማጠናከሪያ መቀሌ ኢንስቲትዩት ኢንጂነሪንግ ፋኩልቲማጠናከሪያ ለክልሎች ድጐማ ለክልሎች ድጎማ ለክልሎች ድጐማ ለትግራይ ክልል ለአፋር ክልል ለአማራ ክልል ለኦሮሚያ ክልል ለሶማሌ ክልል ለቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለደቡብ ኢትዮብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ለጋምቤላ ሕዝቦች ክልል ለሐረሪ ሕዝብ ክልል ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለድሬዳዋ መስተዳድር ምክር ቤት