የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፵፬ አዲስ አበባ ሐምሌ ፳፩ ቀን ፪ሺ፪ ዓ.ም.
ደንብ ቁጥር ፩፻፹፯ / ፪ሺ፪
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ … ገፅ ፭ሺ፻፹፫
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፹፯ / ፪ሺ፪ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሰያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፩ / ፲ y ፻፺፰ አንቀጽ ፭ እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፯ (፩) (ሀ) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ፡፡
ያንዱ ዋጋ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት 1 Short Title ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፹፯ / ፪ሺ፪ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡
፩) በዋነኛነት የሀገሪቱን የመከላከያ ግንባታ ፍላጎት ለማሟላት ማንኛውንም የዲዛይን እና ኮንትራት አስተዳደር ሥራዎችን መሥራት ፤
፩) የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት (ከዚህ በኋላ " ድርጅት ” እየተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ፡፡
፪) ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ፡፡
፫. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን የሀገር መከላከያ 3. Supervising Authority
ሚኒስቴር ይሆናል::
፬. ዋና መሥሪያ ቤት
| pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and
የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት በአዲስ አበባ ሆኖ 4. Head Office
ቅርንጫፍ መሥሪያ ቤቶች እንደአስፈላጊነቱ በማና ቸውም ስፍራ ሊኖረው ይችላል ፡፡
፭. ዓላማ
ድርጅቱ / የተቋቋመባቸው ዓላማዎች የሚከተሉት ናቸው፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ