ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ነ ሕዝብ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፲፫ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ሚያዝየ ፳፩ ቀን ፲፱፻፲፭ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፫ / ፲፱፻፶፭ ዓም የአፍሪካ ኅብረት የሰላምና የደኅንነት ምክር ቤት ማቋቋሚያ ፕሮቶኮል ማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፪ሺ፩፻፪ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፫ / ፲፱፻፶፭ የአፍሪካ ኅብረት የሰላምና የደኅንነት ካውንስል ማቋቋሚያ ፕሮቶኮልን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት የአፍሪካ ኅብረት ማቋቋሚያ ሰነዶችን ያጸደቀ በመሆኑ ፣ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት | Republic of Ethiopia is party to instruments establishing the አለም አቀፋዊና ክልላዊ ውዝግቦችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ያለውን ጽኑ ኣቋም በተደጋጋሚ የገለጸ በመሆኑ ፤ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዝያ ፳፩ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ባደረገው | disputes , ስብሰባ የአፍሪካ ኅብረት የሰላምና የደኅንነት ምክር ቤትማቋቋሚያ ፕሮቶኮልን ያጸደቀው በመሆኑ ፤ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ- l security Council of the African Union ; መንግሥት አንቀጽ ፵፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት | NOW , THEREFORE , in accordance with Article 55 ( 1 ) and የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የአፍሪካ ኅብረት የሰላምና የደኅንነት ምክር ቤት ማቋቋሚያ ፕሮቶኮል ማጽደቂያ አዋጅቁጥር፫፻፴፫ / ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ትርጓሜ “ ማጽደቅ ” ፕሮቶኮሉ ፀጥንቶ የሚገኝ ከሆነ መቀበልን | 2. Definition ይጨምራል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ • ፰ሺ፩ ቪ፩ ፪፩ ቀይራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ሚያዝያ ፳፩ ቀን ፲፰ ዓም ፫ • ፕሮቶኮሉን ስለማጽደቅ እኤአ በጁላይ ፩ ቀን ፪ሺ፪ ዓም በደረባን ደቡብ አፍሪካ የተፈረመውን የአፍሪካ ኅብረት የሰላምና የደኅንነት ካውንስል ማቋቋሚያ ፕሮቶኮል የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞ ክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዚህ ኣዋጅ ኣጽድቋል ። ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሚያዝያ ፳፩ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሚያዝያ ፳፩ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም • ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅትታተመ