×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 214/92 ከሩሲያ ፌዴሬሽን መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገው ስምምነትማጽደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፵፬ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱የኝ፪ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር የገፀ ፲፱፻፲፪ ዓም ከሩሲያ ፌዴሬሽን መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገው ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፩ሺ፫፻፳፪ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፬ ፲፱፻፲፪ ከሩሲያ ፌዴሬሽን መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገው ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በሩሲያ ፌዴሬሽን መንግሥት መካከል ኢንቨስትመንትን | Reciprocal profection of Investements , between the Federal ለማስፋፋት እና ዋስትና ለመስጠት የካቲት ፪ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም ሞስኮ ላይ ስምምነት የተፈረመ ስለሆነ፡ ስምምነቱ በሚገባ ሥራ ላይ የሚውለው በተዋዋይ ሀገር ሕጐች መሠረት ስምምነቱ መዕደቁን የሚያረጋግጡ ሰነዶች | Agreement shall enter into force on the date of exchange of በዲፕሎማቲክ አካላት አማካኝነት ልውውጥ ከተደረገ በኋላ እንደ ሚሆን በስምምነቱ ውስጥ የተገለፀ በመሆኑ፡ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱፻፲፪ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፡ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፵፭ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት ከዚህ follows : እንደሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ከሩሲያ ፌዴሬሽን መንግሥት ጋር ኢንቨስትመ ንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገው ስምምነት ማዕደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፪ / ፲፱፻፵፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ 2:30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ዝሺ፩ ገጽ ፭ሺ፫፻፱ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፴ ግንቦት ፳፱ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም : ፪ ስምምነቱ፡ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በሩሲያ ፌዴሬሽን መንግሥታት መካከል ኢንቨስትመ ንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የካቲት ፪ ቀን ፲፱፻፲፪ ዓ.ም. በሞስኮ ከተማ የተፈረመው ስምምነት ጸድቋል ። ፫ • የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ባለሥልጣን ሥልጣን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ባለሥልጣን ስምምነቱ በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?