አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቍጥር ፲፪
ነ ጋ ሪ ት
የአንዱ ዋጋ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፳፻፴፩ ፲፱፻፹፮ የኢትዮጵያ አትክልትና ፍራፍሬ ገበያ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፳፯
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፴፩ ፲፱፻፹፮ የኢትዮጵያ አትክልትና ፍራፍሬ ገበያ ድርጅትን ለማቋ
ቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚኒስት ሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የልማት ድር ጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ በአንቀጽ ፵፱ ፩
ረት ይህንን ደንብ አውጥቷል ።
ይህ ደንብ « የኢትዮጵያ አትክክልትና ፍራፍሬ ገበያ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፴፩ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
መ ቋ ቋ ም
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት
የተወካዮች ምክር ቤት
ተጠባባቂነት የወጣ
፩. የኢትዮጵያ የአትክልትና ፍራፍሬ ገበያ ድርጅት (ከዚህ በኋላ « ድርጅት » እየተባለ የሚጠራ) የመ ንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋ ቁሟል ።
፪. ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
፫. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለሥ ልጣን ይሆናል "
፬ ዋና መሥሪያ ቤት
የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት በአዲስ አበባ ይሆናል - እንደ አስፈላጊነቱም በማናቸውም ሥፍራ ቅርንጫፍ ሊኖረው ይችላል ።
አዲስ አበባ ኅዳር ፲ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ.
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
የፖስታ ሣጥን ቍ.፹ሺ፩ (80,001)