የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፲፩ አዲስ አበባ - - ታህሣሥ ፰ ቀን ፲፱፻፳፱ | በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፵፬ ፲፱፻፳፱ ዓ . ም የተሻሻለው የሎሜ አራት ስምምነት ማጽደቂያ . . . . . ገጽ ፪፻፲፪ አዋጅ ቁጥር ፬ ፲፱፻፳፱ የተሻሻለውን የሎሜ አራት ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ የተሻሻለውን የሎሜ አራት ስምምነት ኢትዮጵያ እና የተቀሩት ወገኖች እ ኤ . አ ኖቬምበር ፬ ቀን ፲፱፻፲፭ ሞሪሽየስ ላይ ስለተፈራረሙ ፤ | ስምምነቱ በሥራ ላይ የሚውለው በተፈራራሚዎቹ ሀገሮች ሲጸድቅ በመሆኑ ፣ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተሻሻለውን ስምምነት ታህሳስ ፰ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፣ በሕገመንግሥቱ አንቀጽ ፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ « የተሻሻለው የሎሜ አራት ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፵፬ ፲፱፻ኵፀ » ተብሎ ሊጠቀስ ፪ : ስምምነቱ ስለመጽደቁ እ . ኤ . አ . ኖቬምበር 6 ቀን ፲፱፻፲፭ ሞሪሽየስ ላይ የተፈ 1 2 Ratification of the Agreement ረመው የተሻሻለ የሎሜ አራት ስምምነት ጸድቋል ። ፫• የኢኮኖሚ ልማትና ትብብር ሚኒስቴር ሥልጣን የኢኮኖሚ ልማትና ትብብር ሚኒስቴር አግባብ ካላቸው የመንግሥትና የግል አካላት ጋር በመተባበር የተሻሻለው የሎሜ አራት ስምምነት በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። ይችላል ። ያንዱ ዋጋ 130 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ተሺ፩ ገጽ ፪የን ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፩ ታህሣሥ ፰ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም• _ Federal Negarit Gazeta - ~ No . 1 17 December 1996 – Page 293 አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከታኅሣሥ ፰ ቀን ፲፱፻ዥ፱ ዓ . ም . ጀምሮ የጸና | ይሆናል ። አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፰ ቀን ፲፱፻ጽ፱ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት