የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፴፯ አዲስ አበባ ጥር ፳፱ ቀን ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፱ ፲፱፻፲፭ ዓም የኢትዮ ኮሪያ ሪፐብሊክ የንግድ ስምምነት ማጽደቂያ ገጽ ፪ሺ፩፻፯ አዋጅ ቁጥር ፫፻፲፱ / ፲፱፻፲፭ የኢትዮ - ኮሪያ ሪፐብሊክን የንግድ ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በኮሪያ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገው የንግድ ስምምነትግንቦት፳፮ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ.ም በአዲስ አበባ ላይ የተፈረመ ስለሆነ ፣ ስምምነቱ በሥራ ላይ የሚውለው ተዋዋይ ሀገሮች በየሕጎ ቻቸው መሠረት ስምምነቱ መጽደቁን አንዱ ለሌላው ሲያሳውቅ | Agreement shall enter into force when the parties notifiy each እንደሚሆን በስምምነቱ ውስጥ የተገለጸ በመሆኑ ፣ ይህንኑ ስምምነት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር ፳፱ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት ከዚህ እንደሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮ ኮሪያ ሪፐብሊክ የንግድ ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፲፱ / ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ : ፰ሺ፩ ገጽ ፪ሺ፩፻፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፯ ጥር ፳፱ ቀን ፲፱፻፱፭ ዓም : ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በኮሪያ ሪፐብሊክ መንግሥት መካክል ግንቦት ፳፮ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ.ም አዲስ አበባ ላይ የተፈረመው የንግድ ስምምነት | 3. Power of Executive Organ ዐደቋል ። ስለ አስፈጻሚ አካል ሥልጣን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ይህ ስምምነት በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥር ፳፬ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል አዲስ አበባ ጥር ፳፬ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ