የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፴ አዲስ አበባ ጥር፯ ቀን ፲፱፻፶፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፫ / ፲፱፻፶፭ ዓም የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አዋጅ ገጽ ፪ሺ፳፬ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፫ / ፲፱፻፲፭ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አዋጅ ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ | organized and strong civil police institution which is faithful መንግሥት ታማኝና በሕገ መንግሥቱ መሠረት ለሚወጡ ሕጎች | to the constitution of the Federal Democratic Republic of ተገዥ የሆነ ፡ ለሙያው በቂ የሆነ ሥልጠና የተሰጠው ፡ ብቃት | Ethiopia and respectful to the lawsenacted in accordance with ያለው ለሕዝብ አገልጋይ ፡ ሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶችን | the constitution , equipped with adequate training required for የሚያከብርና የሚያስከብር የሕዝብን ሰላምና ደኅንነት የሚያረ | his profession , and that serves the public , respects , ensures the ጋግጥ የተጠናከረ የሲቪል ፖሊስ ተቋም እንዲኖር ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ክፍል አንድ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አዋጅ | 1. Shor Title ቁጥር ፫፻፲፫ / ፲፱፻፶፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ትርጓሜ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር | 2. Definitions በዚህ አዋጅ ውስጥ ፣ ፩ . “ ፖሊስ ” ማለት መሠረታዊ የሆነ የፖሊስ ሙያ ሥልጠና ተሰጥቶት በኮሚሽኑ ተቀጥሮ የሚሰራ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አባል ነው ፣ ፪ . “ ጉባኤ ” ማለት የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነሮች እና የክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች የጋራ ጉባኤ ማለት ነው ፣ ፫ . “ ሚኒስትር ” ወይም “ ሚኒስቴር ” ማለት እንደቅደም ተከተሉ የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስትር ወይም ሚኒስቴር ያንዱ ዋጋ 3.40 ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ : ፰ሺ፩ ) ገጽ ፪ሺ፪፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴ ጥር ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓ • ም • የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ( ኢፌፖ ) ተብሎ ይጠራል ፣ ክፍል ሁለት ስለፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን መቋቋም ፬ . መቋቋም ፩ . የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ( ከዚህ በኋላ “ ሚሽኑ ” እየተባለ የሚጠራ ) ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው የፌዴራል መንግሥት አካል ሆኖ በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል ፣ ፪ • ኮሚሽኑ በሕግና በሙያው የሚኖረው ነፃነት እንደተ ጠበቀ ሆኖ ፣ ተጠሪነቱ ለሚኒስቴሩ ይሆናል ። የኮሚሽኑ ዋና መሥሪያ ቤት ፩ . የኮሚሽኑ ዋና መሥሪያ ቤት አዲስ አበባ ይሆናል ፣ ፪ • የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን በኮሚሽኑ ስር ሆነው ይዋቀራሉ ፣ ፫ ኮሚሽኑ የፌዴራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽን ፣ ወንጀል ምርመራን እና ሌሎች ለኮሚሽኑ የተሰጡ ሥልጣንና ተግባራት የሚያከናውኑ የመሥሪያ ቤቱ አካላትን በማና ቸውም ክልል ማቋቋም ይችላል ። ፮ . የኮሚሽኑ ዓላማ የኮሚሽኑ ዓላማ የሀገሪቱን ሕገ መንግሥትና ሌሎች ሕጎች | 6. Objective of the Commission በማክበርና በማስከበር የሕዝቡን ተሳትፎ መሠረት በማድረግ ወንጀልን በመከላከል የሕዝቡን ሠላማዊ ኑሮና ደኅንነት ማስጠበቅ ነው ። ፮ . የኮሚሽኑ ሥልጣንና ተግባር ኮሚሽኑ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል ፣ በፌዴራል ፍርድ ቤቶች ሥልጣን ስር የሚወድቁ ወንጀ ሎችን ይከላከላል ፣ ይመረምራል ፣ ፪ : ሕገ መንግሥቱን በመጣስ ሥርዓቱን አደጋ ላይ ሊጥሉ የሚችሉ ማናቸውንም እንቅስቃሴዎች ይከላከላል ፣ ፫ • በተደራጀ መልክ የሚፈፀሙ የፀጥታ ማደፍረስ ፣ የሽፍ ትነት ፣ የአሸባሪነት ፣ የአደገኛ ዕፅ ዝውውርና ሥርጭት ይከላከላል ፣ ሰፌዴራል መንግሥት ጥቅሞችና ተቋሞች ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎችን ይከላከላል ፣ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) እንደተጠበቀ ሆኖ ከክልል አቅም በላይ የሆነ የፀጥታ መደፍረስ ሲያጋጥም በክልሉ ጥያቄ መሠረት ወይም በሁለት ወይም ከዚያ በላይ በሆኑ ክልሎች መካከል ግጭት ሲነሳና ለፌዴራሉ ፀጥታ ኣደገኛ ሆኖ ሲገኝ በፌዴራሉ መንግሥት በሚሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በሚመለከተው ክልል ሕግና ሥርዓትን ያስከብራል ፣ የጠረፍ ደኅንነትን ፣ የአየር ማረፊያዎችን ፣ የባቡር መስመሮችንና ተርሚናሎችን በፌዴራል ሥልጣን ስር ያሉ የማዕድን ማውጫ ቦታዎችንና ሌሎች የፌዴራል መንግሥት ተቋሞችን ይጠብቃል ፣ ቪ ለከፍተኛ የፌዴራሉ መንግሥት ባለሥልጣናት እና ለውጭ አገር እንግዶች ጥበቃ ያደርጋል ፣ በፍርድ ቤት የሚሰጠውን ትዕዛዝ ወይም ውሳኔ ይፈጽማል ፣ ፱ የወንጀል ምርመራን በተመለከተ ከፌዴራል ዐቃቤ ሕግ የሚሰጠውን ትዕዛዝ ይፈጽማል ፣ ፲ ከወንጀል ነፃ የመሆን ማስረጃ ይሰጣል ፣ ገጽ ፪ሺ፰፮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴ ጥር ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓ.ም. ፲፩ የወንጀል መከላከልና ምርመራ ሥራዎችን ለማጎልበትና የፖሊስ ሙያ ብቃትና አገልግሎት በሀገር አቀፍ ደረጃ ተመሳሳይነት ያለውና ደረጃውን የጠበቀ እንዲሆን ለማድረግ ጥናቶችን ያከናውናል ፣ ፲፪ • በሀገር አቀፍ ደረጃ የወንጀል መረጃዎችን እና ስታትስቲ ክሶችን ያሰባስባል ፣ ያጠናቅራል ፣ ፲፫ . ከፀጥታ አካላት ጋር የመረጃ ልውውጥና የሥራ ቅንጅት ያካሂዳል ፣ በጥናትና ሥልጠና ይደጋገፋል ፣ ፲፬ • ለክልል ፖሊስ ኮሚሽኖች የሥልጠና ፣ የሙያ ፣ የቴክኒክ ምክርና ድጋፍ ይሰጣል ፣ ፲፭ በዚህ አዋጅ መሠረት የተሰጠውን ሥልጣን እንደአስፈላ ጊነቱ ለክልል ፖሊስ ኮሚሽኖች በውክልና ሊሰጥ ይችላል ፣ ፲፮ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ለሌሎች አካላት ወይም ለሲቪል የመንግሥት ሠራተኞች የተወሰኑ ሥራዎችን ለማከ ናወን የሚያስችል ሥልጣን በውክልና ሊሰጥ ይችላል ፣ ፲፯ የፌዴራል ፈጥኖ ደራሽ ፖሊስን እና የፌዴራል ፖሊስ ኮሌጅን ያቋቁማል ፣ ያስተዳድራል ። ፲፰ የፖሊሱን የሙያ ብቃት ለማሳደግ የሀገር ውስጥም ሆነ የውጪ ሀገር ሥልጠና ዕድሎችን ያመቻቻል ፣ ፲፱ : ከዓለም አቀፍ ፖሊስ ጋር ግንኙነት በመፍጠር የመረጃ ልውውጥ ያደርጋል ፣ ፳ ውል ይዋዋላል ፣ የንብረት ባለቤት ይሆናል ፣ በራሱ ስም ይከስሳል ፣ ይከሰሳል ። ፰ የኮሚሽኑ አቋም ኮሚሽኑ፡ ፩ በመንግሥት የሚሾሙ አንድኮሚሽነርና አንድምክትል ኮሚሽነር ። ፪ ኮሚሽነሩን ፣ ምክትል ኮሚሽነሩንና ረዳት ኮሚሽነሮችን ያቀፈ የሥራ አመራር ጉባዔ ፣ እና ለሥራው ኣስፈላጊ የሆኑ ሌሎች ፖሊሶችና የሲቪል ሠራተኞች ይኖሩታል ፣ ፬ • የኮሚሽኑ የሥራ አመራር ጉባዔ ሥልጣንና ተግባር የሥራ አመራር ጉባዔው ፣ ፩ ወንጀል ለመከላከልና ለመመርመር የሚረዱአገር አቀፍ የፖሊሲ ፣ የስትራቴጂና የስታንዳርዳይዜሽን ጥናቶችን በመመርመር ከአስተያየት ጋር ለፌዴራልና ለክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባዔ እንዲቀርብ ያደርጋል ፣ ፪ የኮሚሽኑን ኣደረጃጀት ፣ አወቃቀር እና አሰራር የሚመ ለከቱ ጥናቶችን ይመረምራል ፣ ሊወሰዱ የሚገባቸውን እርምጃዎች ከአስተያየት ጋር ለሚኒስትሩ ያቀርባል ፣ ፫ የከፍተኛ ሥልጠና እቅድ ያዘጋጃል ፣ ፬ . የኮሚሽኑን ረቂቅ በጀት ያዘጋጃል ። እንዲፀድቅለትም በሚኒስትሩ በኩል ለመንግሥት ያቀርባል ፣ ፭ የኮሚሽኑን ዓመታዊ ዕቅድ ፣ ሪፖርትና የሥራ አፈፃፀም ይገመግማል ፣ ከአስተያየት ጋር ለሚኒስቴሩ ያቀርባል ፣ ፮ በኮሚሽኑና በክልልፖሊስ ኮሚሽኖች መካከል መልካም የሥራ ግንኙነት እንዲኖር ጥረት ያደርጋል ፣ ፲ የሚኒስትሩ ሥልጣንና ተግባር ሚኒስትሩ ፣ ፩ የኮሚሽኑን አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴ ይከታተላል ፣ ፪ የኮሚሽኑን ረዳት ኮሚሽነሮች ሹመት ያጸድቃል ፣ የአዲስ አበባን እና የድሬዳዋን ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነ ሮችን ይሾማል ፣ ፫ • የኮሚሽኑን ዓመታዊ ዕቅድ ፣ በጀት ፣ ሪፖርትና የሥራ አፈፃፀም ከአስተያየት ጋር ለመንግሥት ያቀርባል ፣ ፬ • በኮሚሽኑ የሚቀርብለትን የአደረጃጀት ፣ የአሠራር እና የሰው ኃይል የአቅም ግንባታ መርሃ ግብር ጥናቶች ይመረምራል ፣ ያጸድቃል ፣ ፭ አዋጁን ለማስፈጸም የሚረዱ አስፈላጊ እርምጃዎችን ይወስዳል ፣ ጎጵ ሾርጊ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፱ ጥር ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም 1. የኮሚሽነሩ ሥልጣንና ተግባር ፩ ኮሚሽነሩ ተጠሪነቱ ለሚኒስትሩ ሆኖ የኮሚሽኑን ሥራ በበላይነት ይመራል ፣ ያስተባብራል ፣ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) አጠቃላይ አነጋገር እንደተጠበቀ ሆኖ ኮሚሽነሩ ፣ ሀ ) የኮሚሽኑን ረዳት ኮሚሽነሮች እንዲሾሙ ለሚኒ ስትሩ ያቀርባል ፣ ለ ) የፌዴራል ፖሊስን መተዳደሪያ ደንብ ያስፈጽማል ፣ ሐ ) በፌዴራል ፖሊስነት ከተቀጠሩት ውጭ ያሉትን የድጋፍ ሰጪ ሠራተኞች በፌዴራል የመንግሥት ሠራተኞች አዋጅ መሠረት ይቀጥራል ፣ ያስተዳ መ ) በፌዴራል ፖሊስ አቤቱታ ሰሚ እና የዲስፕሊን ኮሚቴ የሚሰጡ ውሳኔዎችን በይግባኝ ሲቀርብለት ይወስናል ፣ ሠ ) የኮሚሽኑን ዓመታዊ የሥራ እቅድ እና ረቂቅ በጀት ለሚኒስትሩ ያቀርባል በመንግሥት ሲፈቀድም በሥራ ላይ ያውላል ፣ ረ ) ለኮሚሽኑ በተፈቀደው በጀት መሠረት ገንዘብ ወጪ ያደርጋል ፣ ሰ ) የኮሚሽኑን እደረጃጀት ፣ አወቃቀር አሠራር እና አቅም ግንባታ የሚመለከቱ ጥናቶች ፣ የወንጀል መከላከልና ምርመራ ሥራዎችን ለማሻሻል የሚረዱ ጥናቶች ፣ እንዲሁም የፖሊስ አገልግሎት ተመሳሳ ይነትያለውናደረጃውን የጠበቀ እንዲሆን ለማድረግ የሚያስችሉ ጥናቶች እንዲከናወኑ ያደርጋል ፣ ሽ ) ከዓለም አቀፍ ፖሊስ ጋር ግንኙነት በመፍጠር የመረጃ ልውውጥ ያደርጋል ፣ የአቅም ግንባታ መንገ ዶችን ያፈላልጋል ፣ ቀ ) በኮሚሽኑና በክልል ፖሊስ ኮሚሽኖች መካከል መልካም ግንኙነት እንዲኖር ጥረት ያደርጋል ፣ በ ) የኮሚሽኑን አመራር ጉባኤ በሰብሳቢነት ይመራል ። 1 : - የምክትል ኮሚሽነሩ ሥልጣንና ተግባር ምክትል ኮሚሽነሩ ሀ ) የኮሚሽኑን ተግባሮች በማቀድ በማደራጀት በመም ራትና በማስተባበር ኮሚሽነሩን ይረዳል ፣ ለ ) በኮሚሽኑ መዋቅር መሠረት የሥራ ክፍፍሎች በማድረግ ከኮሚሽኑ ዘርፎች ከፊሉን ይከታተላል ፣ ሐ ) ኮሚሽነሩ በማይኖርበት ጊዜ እርሱን ተክቶ ይሠራል ፣ መ ) በኮሚሽነሩ ተለይተው የሚሰጡትን ሌሎች ተግባሮች ያከናውናል ፣ ፪ ምክትል ኰሚሽነሩ ተጠሪነቱ ለኮሚሽነሩ ይሆናል ፣ :: በጀት የኮሚሽኑ በጀት በፌዴራል መንግሥት ይመደባል ። ፡፡. ስለሂሣብ መዛግብት ፩ ኮሚሽኑ የተሟሉና ትክክለኛ የሆኑ የሂሣብ መዛግብት ይይዛል ። ፪ የኮሚሽኑ የሂሣብ መዛግብትና ገንዘብ ነክ ሰነዶች በዋናው ኦዲተር ወይም ዋናው ኦዲተር በሚሰይመው ኦዲተር በየዓመቱ ይመረመራል ፣ ክፍል ሦስት ስለፌዴራል ፖሊስ አስተዳደር : / : ለፖሊስነት የሚያበቁ መመዘኛዎች ፩ . በፌዴራል ፖሊስነት ለመመልመል ፈቃደኛ የሆነ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ የሚከተሉትን መመዘኛዎች ማሟላት ይኖርበታል ፣ ( ሀ ) ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት ተገዥ የሆነ ፣ ጽ ፪ሺጅ፰ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵ ጥር ፳፯ ቀን ፲፱፻፷፭ ዓም ( ለ ) በፖሊስነት ለመመልመል የሚያበቃ የትምህርት ደረጃ፡ ኣካላዊ ብቃት እና የተሟላ ጤንነት ያለው ፣ ( ሐ ) መልካም ሥነ ምግባር ያለው ( መ ) የወንጀል የጥፋተኛነት ሪከርድ የሌለው ፣ ( ሠ ) ዕድሜው ከ፲፰ ዓመት ያላነሰ ፣ ፪ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የሚደረገው ምልመላ የፆታ ፣ የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦችን ሚዛናዊ ተዋጽኦ ያካተተ ይሆናል ፣ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የተመለመለ ማንኛውም ሰው የፖለቲካ ድርጅት አባል የሆነ እንደሆነ በፖሊስነቱ ሲቀጠር የፖለቲካ ድርጅት አባልነቱን መተው ይኖርበታል ፣ ፲፭ ቃለ መሐላ ስለመፈጸም በፖሊስነት የተቀጠረ ማንኛውም ምልምል ለፌዴራሉ ሕገ መንግሥት ታማኝ በመሆን የተጣለበትን ሕዝባዊ አደራና ሙያዊ ኃላፊነት ለመወጣት ቃለ መሐላ ይፈጽማል ። የቃለ መሐላው ይዘት በደንብ ይወሰናል ። ፲፯ በሲቪል ሰርቪስ ሕግ ለሚተዳደሩ የመንግሥት ሠራተኞች የፖሊስ ሥልጣን ስለመስጠት ልዩ ሙያ ለሚጠይቁ ጉዳዮች በፌዴራል የመንግሥት ሠራተኞች አዋጅ ለሚተዳደሩ የመንግሥት ሠራተኞች የፖሊስ ሥልጣን ሊሰጥ ይችላል ፣ ፪ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የሚሰጠው የፖሊስ ሥልጣን ለጉዳዩ አስፈላጊ በሆነው መጠን ብቻ ይሆናል ። ፲፰ የአገልግሎት ዘመን ፩ . የማንኛውም ፖሊስ የግዴታ አገልግሎት ዘመን ሰባት ዓመት ይሆናል ። ዝርዝር አፈጻጸሙ በደንብ ይወሰናል ። ጅ የማንኛውም ፖሊስ ቅጥር በሚከተሉት ምክንያቶች ይቋረጣል ፣ ( ሀ ) በሞት፡ ( ለ በደንቡ መሠረት የስንብት ጥያቄ ቀርቦ ተቀባይነት ሲያገኝ ፣ ( ሐ ) በሐኪሞች ቦርድ በተረጋገጠ ሕመም ወይም የአካል ጉዳት ምክንያት ለሥራው ብቁ ሳይሆን ( መ ) በፍርድ ቤት በወንጀል ጥፋተኛ ሆኖ ከተገኘና በደንቡ መሠረት ወንጀሉ ለሥራው ብቁ አያደር ገውም ተብሎ ሲወሰን ፣ ዝርዝሩ በሚወጣው ደንብ ይወሰናል ፣ ( ሠ ) በሥራ ኣፈጻጸም ወይም በዲሲፕሊን ጥፋት፡ 4 ) በጡረታ ሲገለል ፣ ፲፱ መ ብት ፩ . ማንኛውም ፖሊስ ፣ ሀ ) በመንግሥት በሚፀድቅ የደመወዝ ስኬል መሠረት ደመወዝ ያገኛል ፣ ለ ) በኮሚሽኑ የመተዳደሪያ ደንብ መሠረት ቀለብ ፣ ልዩ ልዩ አበሎች ፣ የደንብ ልብስናየሕክምና አገልግሎት ያገኛል ፣ ሐ ) በጡረታ ሕግ መሠረት የጡረታ መብት ይኖረዋል ፣ ሥራውን በተገቢው መንገድ በመወጣት ላይ እያለ ለሚደርስበት ተጠያቂነት በመሥሪያ ቤቱ ወጪ የጥብቅና አገልግሎት ያገኛል ፣ ዝርዝር አፈጻጸሙ በደንብ ይወሰናል ፣ ሠ ) በማንኛውም ኣጋጣሚ የበላይ ኃላፊዎችን በአግባቡ የመጠየቅ ፣ ስሕተት ሲያይ የመጠቆም ፣ በውይይት ችግሮችን የመፍታት ፣ እንዲሁም የሥልጣን ተዋረድን ጠብቆ አቤቱታ ማቅረብ ይችላል ፣ ረ ) ከሥራው ጋር በተያያዘ ሁኔታ በሚደርስበት ጉዳት ዘላቂ ሙሉ ወይም ከፊል የመሥራት ችሎታውን ያጣ ፖሊስ አግባብ ባለው የጡረታ ሕግ የተሰጠው መብት ይከበርለታል ፣ ገጽ ፪ሺ፪፱ ፈራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ቁ ጥር ፳ሄቀ፲፱፻፶፭ ዓም ደ፡ * ኸይ ከተገለጹት መብቶች በተጨማሪ በፌዴራል ፈጥኖ ደራሽ ፖሊስነት ተመድበው ለሚሠሩፖሊሶች ኮሚሽኑ የመኖሪያ ካምፕ ያዘጋጃል ። ግ ዴ ታ ማንኛውም ፖሊስ፡ ፩ በሕገ መንግሥቱ የተረጋገጡትን ሰብአዊና ዲሞክራ ሲያዊ መብቶችላይሸራረፉበማክበርበወንጀለኛ መቅጫ ሥነ ሥርዓት ሕግና በሌሎች አግባብ ባላቸው ሕጐች መሠረት ሥራውን የማከናወን፡ ፪ : ፖሊሳዊ ሥራውን ሲያከናውን ግንነቱን የሚገልጽ መታወቂያ የማሳየትግዴታ አለበት ። † ; • የጡረታ መውግ ዕድሜ ማንኛውም የፌዴራል ፖሊስ አባል በጡረታ የሚገለልበት ዕድሜ ጣሪያ አግባብነት ባለው የጡረታ ሕግ መሠረት | 22. Complaints Hearing Organ ለመንግሥት ሠራተኞችየተወሰነው የጡረታመውጣዕድሜ ይሆናል ። ፩ ፪ ስለፈዴራል ፖሊስ አቤቱታ ሰሚ በኮሚሽኑ ውስጥ የሕዝብ አቤቱታየሚሰማ የፈዴራልፖሊስ እቤቱታ ሎሚ አካል ይቋቋማል፡ ዝርዝሩ ኮሚሽኑ በሚያ ወጣው መመሪያ ይወሰናል፡ ክፍል አራት ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች ጸ • በኮሚሽኑ እና በክልል የፖሊስ ኮሚሽኖች መካከል ስለሚ ኖረው የሥራ ግንኙነት ፩ - ኮሚሽኑ ከክልል ፖሊስ ኮሚሽኖች ጋር ወንጀልን ለመከ ላከልና ለመመርመር በቅንጅትና በተደጋጋፊነት ይሠራል፡ ፪ th ልል ፖሊስ ኮሚሽኖች በሚሰጣቸው ውክልና መሠረት በፈዴራልፍርድቤትሥልጣንሥርየሚወድቁ ምንል ጉዳዮችን ሲመረምሩና ሲከላከሉ ተጠሪነ ታው ለኮሚሽኑ ይሆናል፡ ፫ ኮሚሽኑና የክልል ፖሊስ ኮሚሽኖች በጋራ ለሚወስኑት ዝናቸውም ጉዳይ በማናቸውም ጊዜ የጋራ ጉባዔ ሊካሄዱ ይችላሉ ። የጋራ ጉባኤውን የፌዴራሉ ፖሊስ ኦነር ይመራል ። የጋራ ጉባዓው፡ ሀ የጋራ የአሠራር ውስጠ ደንብ ያወጣል፡ • የወንጀል መከላከልና ምርመራ ሥራ እንቅስቃሴ ፆችን በመገምገም የልምድ ልውውጥ ያደርጋል ፣ ሐ ) የፖሊስ ሥልጠናን በሚመለከት የጋራ አቅጣጫ ዎችን ይቀይሳሉ፡ መ ) በዚህ አዋጅ ኣንቀጽ ፬ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት በኮሚሽኑ በሚቀርቡ ጥናቶች ላይ ይወያያል፡ በጥናቱ መሠረትሊወሰዱ የሚገባቸው እርምጃዎች እንዲወሰኑ ለሚመለከተው አካል ያቀርባል፡ እንደሁ ታውም ይወስናል፡ በሥራ ላይ መዋላቸውን ያረጋ ፬ ኮሚሽኑና የክልልፖሊስ ኮሚሽኖች የጋራጉባዓያስተላ ለፋቸው ውሳኔዎችመተግበራቸውን በየበኩላቸውይከታ ፭ የክልልፖሊስ ኮሚሽኖች የክልላቸውን የወንጀል የትራ ፊክና የጸጥታ ሁኔታ በሚመለከት ሪፖርትና ስታትስ ኣካለ በየጊዜው ለኮሚሽኑ ያስተላልፋሉ፡ ተ፬ • ስለአዲስ አበባናድሬዳዋ ከተማ አስተዳደርፖሊስ ኮሚሽኖች ፩ ሚሽኑ ሥልጣንና ተግባር መካከል በዚህ አዋጅ መሠረት በሚወጣ ደንብ ተወስኖ የሚሰጥ ሥልጣንና ተግባር የሚኖራቸው የአዲስ አበባ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽንና የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን የፖሊስ ኣቃራር የሰርን የሚነካ አያያዝና | ገጽ ፪ሺ፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴ ጥር ፳፯ ቀን ፲፱፻፷፭ ዓም ፪ የአዲስ አበባ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን እና የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነሮች በመንግሥት ይሾማሉ ፣ ፫ . የአዲስ አበባ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን እና የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን በጀት አግባብ ባለው አስተ ዳደር ይመደባል ፣ ፬ . የአዲስ አበባ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን እና የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ለኮሚሽኑ ተጠሪ ይሆናሉ ፣ በኮሚሽኑ በሚሰጣቸው ውክልና መሠረት የሚመለከ ታቸው የአስተዳደር ኃላፊዎች ያስተዳድሯቸዋል ፣ ፭ የአዲስ አበባ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን እና የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ዓመታዊ እቅዳቸውን ለሚመ ለከተው አስተዳደር የማቅረብና ስለ ሥራ ኣፈጻጸማቸው ሪፖርት የማቅረብ ኃላፊነት ኣለባቸው ፣ ፳፭ ወታደራዊ ማዕረግ ስለመቅረቱ ፩ . በማንኛውም ደረጃ የሚገኝ ፖሊስ ወታደራዊ ማዕረግ ኣይኖረውም ፣ ሆኖም የፖሊስ የሆነ ማዕረግና ምልክት ይኖራል ፣ ዝርዝሩ በደንብ ይወሰናል ፣ ፪ • ማንኛውም ፖሊስ የሥራ መደቡን የሚያመላክት የመለያ | 25. Abandonment of Military Rank ደንብ ልብስ እንዲሁም ማንነቱን የሚገልጽ ስሙን ፣ መለያ ቁጥሩን ፣ ክፍሉንና ኃላፊነቱን የያዘ ባጅ ወይም ምልክት ይኖረዋል ፣ ፳፮ አሠ ራ ር ፩ በኮሚሽኑ መዋቅር በየደረጃው ባሉት ኃላፊዎችና ሠራተኞች የቡድን አሠራር ዋና የተግባር አፈጻጸም አቅጣጫ ይሆናል ። የቡድን አሠራሮች የጋራና የነጠላ 1 26. Performance ኃላፊነትን ያስከትላሉ ፣ ፪ በኮሚሽኑ መዋቅር በየደረጃው የሚገኙ ኃላፊዎች በተሰ ጣቸው ሥልጣን መሠረት በመወሰን ኃላፊነታቸውን የመወጣት ግዴታ አለባቸው ፣ ፫ . የፖሊስ አሠራር የተጠያቂነትና የግልጽነት መርህን የተከተለ መሆን ይኖርበታል ፣ ተሳትፎን መሠረት ያደረገ መሆን ይኖርበታል ። ፳፯ የተከለከለ ድርጊት ማናቸውም ኢሰብአዊ ወይም ድርጊት የተከለከለ ነው ። ፳፰ የተሻሩና ተፈጻሚነት የማይኖራቸው ሕጎች ፩ . የፌዴራል ፖሊስ አዋጅ ቁጥር ፪፻፯ / ፲፱፻፲፪ በዚህ አዋጅ ተሽሯል ፣ ፪ • ከዚህ አዋጅ ጋር የሚቃረን ማናቸውም ሕግ በዚህ አዋጅ ላይ በተጠቀሱት ጉዳዮች ላይ ተፈጻሚነት አይኖረውም ። ፳፱ • ደንብ የማውጣት ሥልጣን የሚኒስትሮች ምክር ቤት ይህን አዋጅ ለማስፈጸም ደንብ ሊያወጣ ይችላል ። ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥር ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ጥር ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪ ' ፕሬዚዳንት