×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፩፻፴፱፲፱፻፲፰ ዓ.ም የኢንታንጀብል ባህላዊ ቅርሶችን ለመጠበቅ የተደረገው ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ፌዴራል ነጋሪት ነጋሪት ጋዜጣ ጠቅላላ ጉባዔ ጥቅምት ፭ ቀን ፲፱ይ , የኢትዮጵያ ፊላ ቀሪል ሪፐብሊክ አሥራሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ የካቲት ፲፫ ቀን ፲፱፻፲፰ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፪ / ፲፱፻፲፰ ዓ.ም የኢንታንጀብል ባህላዊ ቅርሶችን ለመጠበቅ የተደረገው ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ ፫ሺ፫፻፸፮ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፪፲፱፻፵፰ የኢንታንጀብል ባህላዊ ቅርሶችን ለመጠበቅ የተደረገውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ ኣዋጅ ኢንታንጀብል ቅርሶችን ለመጠበቅ የተደረገውን ስምምነት የተባበሩት መንግሥታት | Nations Educational , Scientific and Cultural Organization የትምህርት ፣ የሳይንስና የተቀበለው በመሆኑ ፣ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር | of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ቤት ጥር ፲፮ ቀን ፲፱፻፲፰ ያፀደቀው በመሆኑ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና | 55 Sub - Article ( 1 ) and ( 12 ) of the Constitution , it is / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢንታንጀብል ባህላዊ ቅርሶችን ለመጠበቅ የተደረገው ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፬፻፴፬ ፲፱፻፲፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ስምምነቱ ስለመጽደቁ የኢንታንጀብል ቅርሶችን ለመጠበቅ የተደረገውን ስምምነት ጸድቋል ፡፡ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ፰ሺ፩ ያንዱ ዋጋ ብር 230 ገጽ ፫፫፻፸፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፫ የካቲት ፳ ቀን ፲፱፻፵፰ ዓ.ም ስምምነቱን በሥራ ላይ የማዋል ሥልጣን ይህን ስምምነት በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን ለባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አዋጅ ተሰጥቶታል ፡፡ ኣዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ በፌደራል ነጋሪት ጋዞጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ የካቲት ፲፫ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?