ማውጫ ፡
የኢትዮጵያ ፡ ንጉሠ ፡ ነገሥት ፡ መንግሥት ፡
የባሕር ፡ ሕግ ።
አንቀጽ ፡ ፩ ።
ስለ ፡ መርከብ ፡
ምዕራፍ ፡ ፩ ።
ጠቅላላ ፡ ድንጋጌዎች ።
ቍጥር ፡
አርእስት ፡
ስለ ፡ መርከብ ፡ ትርጓሜ ። ተጨማሪ ፡ መሣሪያዎች ። መርከብ ፡ተንቀሳቃሽ ፡ ንብረት ፡ ስለ ፡ መሆኑ ።
ምዕራፍ ፡ ፪ ።
ስለ ፡ መርከብ ፡ ዜግነት ። ለኢትዮጵያዊ ፡ መርከቦች ፡ ባለቤትነት ፡ በቂ ፡ ስለ ፡ መሆን ። እንደ ፡ ኢትዮጵያ ፡ መርከቦች ፡ ሆነው ፡የሚቈጠሩ፡ መርከቦች ። ስለ ፡ ኢትዮጵያ ፡ መርከቦች ።
ምዕራፍ ፡ ፫ ።
ስለ፡መርከብ ፡ ባለሀብትነት ። የመርከብ ፡ ባለሀብትነት ። ስለ ፡ ሦስተኛ ፡ ወገኖች ፡ መብት ።..
ምዕራፍ ፡ ፬ ። ስለ ፡ መርከብ ፡ የጋራ ፡ ባለሀብትነት ። የጋራ ፡ ባለሀብቶች ፡ መብት ፡ የጋራ ፡ ባለሀብቶች ፡ ግዴታ ። ..
መርከብ ፡ አከራይ ፡ የሆነው ፡ ሥራ ፡ መሪ ፡ ሥልጣን ። የጋራ ፡ ባለሀብትነትን ፡ ድርሻ ፡ ለሌላ ፡ ስለ ፡ ማስተላለፍና ፡
መያዣ ፡ ስለ ፡ ማድረግ ። የሌሎች ፡ የጋራ ፡ ባለሀብቶች ፡ የቀደምትነት ፡ መብት ። የጋራ ፡ ሀብት ፡ የሆነውን ፡ መርከብ ፡ ስለ ፡ መሸጥ ።
You must login to view the entire document.