____ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፴፭
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፬፻፪ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽንን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት (ማሻሻያ) ደንብ … ገጽ ፱ሺ፮፻፳፱
ያንዱ ዋጋ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፬፻፪ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽንን ለማቋቋም የወጣውን ደንብ ለማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የአስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፱፻፲፮ / ፪ሺ፰ አንቀጽ ፭ ፣ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፯ (፩) (ሀ) እና በኢንቨስትመንት አዋጅ ቁጥር ፯፻፷፱ / ፪ሺ፬ አንቀፅ ፴፭ (፩) መሠረት ይህንን ደንብ
አውጥቷል ፡፡
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ " የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽንን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት (ማሻሻያ) ደንብ ቁጥር ፬፻፪ / ፪ሺ ” ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪. ማሻሻያ
የኢንዱስት ሪፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፫፻፳፮ / ፪ሺ፯ እንደሚከተለው ተሻሽሏል፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሢ.ቀ. ፹ሺ፩