×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ለሞጆ-ሀዋሳ የፍጥነት መንገድ (አርሲ ነገሌ-ሀዋሳ ክፍል) ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከቻይና ኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ የተገኘው ብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 1043/2017

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።


ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
| ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፺፪ አዲስ አበባ ጳጉሜ ፫ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
አዋጅ ቁጥር | ፩ሺ፵፫ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፫ / ፪ሺ፱
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በቻይና ኤክስፖርት - ኢምፖርት ባንክ የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቂያ የወጣ አዋጅ
ለሞጆ - ሀዋሳ የፍጥነት መንገድ (አርሲ ነገሌ - ሀዋሳ ክፍል) Export - Import Bank of China Loan Agreement for Financing ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከቻይና ኤክስፖርት - ኢምፖርት | the Ethiopia Modjo Hawassa Highway (Arsi Negle Hawassa ባንክ የተገኘው ብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ | Section)
ገፅ ፱ሺ፱፻፲፫
ለሞጆ - ሀዋሳ የፍጥነት ድ አርሲ ነገሌ - ሀዋሳ ክፍል) ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ ፩፻፸፩ ሚሊዮን ፹ ሺህ ፬፻ የአሜሪካን ዶላር (አንድ መቶ ሰባ አንድ ሚሊዮን ሰማንያ ሺህ አራት መቶ የአሜሪካን ዶላር) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በቻይና ኤክስፖርት - ኢምፖርት መካከል ባንክ ግንቦት ፬ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም በቤጂንግ የተፈረመ በመሆኑ ፤
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፳፰ ቀን ፪ሺ፱ ዓም ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፤
ያንዱ ዋጋ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀፅ ፶፭ (፩) እና (፲፪) መሰረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.... ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?