×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በመንገደኞች ትራንስፖርት አገልግሎት የተደረገውን ስምምነት ለመፅደቅ የወጣ አዋጅ ቄጥር 1009/2017

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።


የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፵፪
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፱ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በመንገደኞች ትራንስፖርት አገልግሎት የተደረገውን ስምምነት ለማዕደቅ ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ገፅ ፱ሺ፮፻፶፭
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፱ / ፪ሺ፱
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በመንገደኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ዙሪያ የተደረገውን ስምምነት ለማዕደቅ የወጣ አዋጅ
ያንዱ ዋጋ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግስት መካከል ህዳር ፳፮ ቀን ፪ሺ፮ ዓ.ም በመንገደኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት በካርቱም የተፈረመ በመሆኑ ፤
Inso
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት ፲፭ ቀን ፪ሺ፱ ዓም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ መንግስት አንቀፅ ፶፭ (፩) እና (፲፪) መሰረት የሚከተለው ታውጇል: ፩ አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ " በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግስት
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ ሢ.ቀ. ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?