×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ጐንደር የሥጋ ፋብሪካን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 141/1986

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቍጥር ፳፪
ነ ጋ ሪ ት
የአንዱ ዋጋ
ማ ው ጫ
የሚኒስትሮችምክር ቤትደንብ ቁጥር ፩፻፵፩ ፲፱፻፹፮
ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች
ገጽ ፵፯
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵፩ ፲፱፻፹፮ ጐንደር የሥጋ ፋብሪካን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚ ኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቁጥር ፪፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ በአንቀጽ ፵፯ (፩) (ሀ) መሠረት ይህንን ደንብ አውጥቷል "
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « ጐንደር የሥጋ ፋብሪካ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵፩ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፪. መቋቋም
፩. ጐንደር የሥጋ ፋብሪካ (ከዚህ በኋላ « ድርጅት » እየተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
አዲስ አበባ ኅዳር ፲ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ ም.
፪. ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
" ን ግ ሥ ት
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ይሆናል ።
ጋ ዜ ጣ
የፖስታ ሣጥን ቍ፹ሺ፩ (80,001)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?