×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚንስተሮች ምክር ቤት (ማሻሻያ) ደንብ ቁጥር 412/2017

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።


የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
_ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፹፬
አዲስ አበባ ነሐሴ ፳፭ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም
ያንዱ ዋጋ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፬፻፲፪ / ፪ሺ፱ ዓ.ም የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት (ማሻሻያ) ደንብ ገጽ ፱ሺ፰፻፺፮
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ö ፻፲፪ / ፪ሺ፱ ዓ.ም ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ማቋቋሚያ ደንብን ለማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮዽያ ፌደራላዊ
ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፱፻፲፮ / ፪ሺ፰ (እንደተሻሻለ) አንቀጽ እና ፴ (፯) እና በመንግስት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፳፩ ፣ እና ፵፯ (፩) (መ) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
yaWTo ሞክራሲያዊ
፩.አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት (ማሻሻያ) ደንብ ቁጥር
፬፻፲፪ / ፪ሺ፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪.ማሻሻያ
የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፳፪ / ፲፱፻፹፭ እንደሚከተለው ተሻሽሏል: የደንቡ አንቀጽ ፭ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፭
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.... ፹ሺ§

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?