ሠላሳ አንደኛ ዓመት ቍጥር - ፮
መ ን ግ ሥ ት
ነጋሪት ጋዜጣ ።
፡
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ፤
ባገር፡ ውስጥ '
ባመት ' $ 6 በ፮ ወር $ 3
ለውጭ, አገር ' እጥፍ ' ይሆናል
ማ ው ጫ ።
፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቊጥር ፬፻፲፭ ፲፱፻፷፬ ዓ. ም. የቤተ ክርስቲያን የልማት ኮሚሽን ደንብ.
በኢትዮጵያ ፡ ንጉሠ ነገሥት: መንግሥት ፡ በጽሕፈት ፡ ሚኒስቴር ▪ ተጠባባቂነት ፡ የቆመ ።
ቊጥር ፬፻፲፭፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ
ገጽ ፴፪
ስለ ቤተ ክርስቲያን አስተዳደር በ፲፱፻፶፱ ዓ. ም. በወጣው ትእዛዝ መሠረት የወጣ ደንብ ።
፩ አውጪው ባለሥልጣን ፤
የቤተ ክህነት ጉባኤ ስለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሥጋዊ አስተዳደር በ፲፱፻፶፱ ዓ. ም. በወጣው ትእዛዝ አንቀጽ ፬ መሠረት ይህንን ደንብ አውጥቷል ። ፪ አጭር አርእስት ፤
ይህ ደንብ « የ፲፱፻፷፬ ዓ. ም. የቤተ ክርስቲያን የል ማት ኮሚሽን ደንብ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ። ፫ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን
የልማት ኮሚሽን
መቋቋም ፤
________ ማት ኮሚ
የትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሽን በቤተ ክርስቲያን አስተዳደር ውስጥ ራሱን የቻለ መሥሪያ ቤት በመሆን ተቋቁሟል ።
፱ ዓላማ ፤
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የልማት ኮሚ ሽን ዓላማ ፤
(፩) ወጣቶች ተፈላጊ በሆኑ የሙያ ትምህርቶች እንዲሠ ለጥኑ ማበረታታትና መርዳት ፤
ይሆናል ።
ሥልጣንና ተግባር ፤
(፪) ነዳያንን መርዳት ፤ እና
(F) በጠቅላላውም ለትምህርት ፤ ለኤኮኖሚና ለማኅበራዊ ልማት በሚደረገው ብሔራዊ ጥረት ተካፋይ መሆንና መርዳት ፤
አዲስ A በባ ታኅሣሥ ፳፮ ቀን ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የልማት ኮሚ
(፩) የቤተ ክህነት ጉባኤን በማስፈቀድ ፤ (ሀ) ለሥራው በሚያስፈልገው መጠን የማይንቀሳቀስ ንብረት የመግዛት ፤ የመሸጥና ባለንብረት የመሆን
ቢያንስ ' በወር ' አንድ'ጊዜ ' ይታተማል
የፖስታ ▪ ሣጥን ▪ ቍጥር º ፩ሺ፫፻፷፬ (1364)
Church Administration Order, 1967 (Order No. 48 of 1967).