የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፴፬ ኦዲስ አበባ የካቲት ፳፫ ቀን ፲ህየን፪ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር የ በህየን፪ ዓም ለነጆ መንዲ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከኦፔክ ዓለም አቀፍ ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ገጸ ፩ሺ፪፻፲፫ አዋጅ ቁጥር የ 0 1 ህየን፪ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦፔክ ዓለም አቀፍ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጸደቅ የወጣ አዋጅ ለነጆ መንዲ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ ሀ ሚሊዮን ፭ መቶ ሺህ ( ዘጠኝ ሚሊዮን አምስት | International Development stipulating that the OPEC Fund መቶ ሺህ ) የአሜሪካን ዶላር የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር | for International Development shall provide to the Federal ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦፔክ ዓለም አቀፍ ልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.ኣ. ዲሴምበር ፳፩ 19,500,000 ( nine million five hundred thousand United States ቀን ፲፱የህ በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ ፡ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሎች ተፈጻሚ ከመሆ ናቸው በፊት መጸያቅ ስላለባቸው : ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት ፳፬ ቀን በህየን፪ ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፡ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት | June , 2000 , የሚከተለው ታውጇል ። አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለነጆ መንዲ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈ ጸሚያ ከኦፔክ ዓለም አቀፍ ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ይየዐ i ህየን፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣ.ቁ : ዥሺ፩ ገጽ ፭ሺ፫፻፲፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፬ ግንቦት ፳፱ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦፔክ ዓለም አቀፍ ልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ ዲሴምበር ፳፩ ቀን ፲፱፻፲፬ በአዲስ አበባ የተፈረመው ቁጥር ፯የሮ፮ፒ የብድር ስምምነት የገንዘብ ሚኒስትር ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩ ሰብድር ስምምነቱ የተገኘውን ፱ ሚሊዮን ፭ መቶ ሺ ( ዘጠኝ ሚሊዮን አምስት መቶ ሺ ) የአሜሪካን ዶላር በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ • አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከግንቦት ፳ ቀን ፲፱፻፪ ዓ.ም. ጀምሮ የጸና | 4. Effective Date ይሆናል ። አዲስ አበባ ግንቦት ፳፱ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም. ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ