ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፹፩ አዲስ አበባ ነሀሴ ፳፫ ቀን ፪ሺ ü ዓ.ም
ደንብ ቁጥር ፬፻፱ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት አገልግሎት ማሰልጠኛ | Ethiopian Foreign Relations Services Training Institute ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች
፪.ትርጓሜ
የኢትዮጵያፌዴራላዊዲሞክራሲያዊሪፐብሊክ
ፌደራልነጋሪትጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ | 23 Year No.81 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፬፻፱ / ፪ሺ፱
የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት አገልግሎት ማሰልጠኛ COUNCILOF MINISTERS REGULATION TO
በዚህ ደንብ ውስጥ፡ ንዱ ዋጋ
ኢንስቲትዩት ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ This Regulation is issued by the Council of
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፱፻፲፮ / ፪ሺ፰ አንቀጽ ፭ እና አንቀጽ ፴፱ እንዲሁም በውጭ ግንኙነት | አገልግሎት አዋጅ ቁጥር ፯፻፺፪ሺ፭ አንቀጽ 9 (፪) መሠረት ይህን ደንብ አ አውጥቷል ።
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት አገልግሎት ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ö ፻፱ / ፪ሺ ü ” ተብሎ ሊጠቀስ
ይችላል ። site / tiff
5) ኃበኡምስ ሥዶዝፍ 03
_ ፩ / “ አዋጅ ” ማለት የውጭ ግንኙነት አገልግሎት _____ አዋጅ ቁጥር ፯፻፺ / ፪ሺ፭ ነው
፪ / በአዋጁ የተሰጠ ትርጓሜ ተፈፃሚነት ይኖረዋል ።