የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፲፩ አዲስ አበባ ኅዳር ፴ ቀን ፲፱፻፲፪ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፵፱ / ፲፱፻፮፪ ዓ • ም • ወደአገር የሚገቡ ዕቃዎች ላይ ተጨማሪ ቀረጥ ማስከፈያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ............ … .. የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፵፱ / ፲፱፻፲፪ ወደ አገር በሚገቡ ዕቃዎች ላይ ተጨማሪ ቀረጥ ለማስከፈል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፳፯አንቀጽ ፭እና በተዋሀደ የሸቀጦች | Duties of the Executive Organs of the Federal Democratic አሰያየምና አመዳደብ ሥርዓት ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማፅደቂያ | Republic of Ethiopia Proclamation No. 4/1995 and Article 4 አዋጅ ቁጥር ፳፯ / ፲፱፻፳፭ አንቀጽ ፬ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ ወደአገር በሚገቡ ዕቃዎች ላይ ተጨማሪ ቀረጥ ማስከፈያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፵፱ / ፲፱፻፶፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። የተጨማሪ ቀረጥ ተፈጻሚነት በዚህ ደንብ የተጣለው ተጨማሪ ቀረጥ ከዚህ በታች በአንቀጽ ፭ ነፃ ከተደረጉት በስተቀር በማናቸውም ወደአገር በሚገቡ ዕቃዎች ላይ ተፈጻሚ ይሆናል ። የተጨማሪ ቀረጥ ልክ ወደአገር በሚገቡ ዕቃዎች ላይ ፲ ፐርሰንት ( አሥር በመቶ ) [ 3 Rate of the Sur - tax ተጨማሪ ቀረጥ እየተጣራ ይሰበስባል ። ያንዱ ዋጋ . 2 : 308 ኒጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ዥሺ፩ ገጽ ፩ሺ፩፻፲ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፩ ኅዳር ፴ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም Federal Negarit Gazeta No.1 1 10 December , 1999- ~ Page 1 193 የስሌቱ መሠረት በዚህ ደንብ መሠረት ለሚካፈለው ተጨማሪ ቀረጥ የስሌቱ መሠረት የዕቃው፡ የሲ.አይ.ኤፍ ዋጋ፡ ፪ የጉምሩክ ቀረጥ፡ የሽያጭና የኤክሳይዝ ታክስ፡ ድምር ይሆናል ። ፭ ከተጨማሪው ቀረጥ ነፃ ስለመሆን ከዚህ በታች የተመለከቱት ከተጨማሪው ቀረጥ ነፃ የሚደረጉ ይሆናል ። ሀ ) ከደንቡ ጋር ተያይዞ በሚገኘው ሠንጠረዥ የተዛ ረዘሩ ዕቃዎች፡ ለ ) በሕግ ወይም በመንግሥት መመሪያ ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ የተደረጉ ግለሰቦች እና ድርጅቶች የሚያስመጡዋቸው ዕቃዎች ። የገንዘብ ሚኒስትሩ በተያያዘው ሠንጠረዥ የተመለከ ቱትን ዕቃዎች ዝርዝር ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል ። ደንቡ የሚፀናበት ጊዜ ይህ ደንብ ከታህሣሥ ፬ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም. ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ኅዳር ፴ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም : መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ተጨማሪ ቀረጥ ( ሱር ታክስ ) የማይመለከታቸው ዕቃዎች ፩ . የመሬት ማዳበሪያዎች፡ ፪ ነዳጅ፡ ፫ የጭነትና የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎችእና ለተለየ አገልግሎት የሚውሉ ተሽከርካሪዎች ፩ . አይሮፕላኖች ( የአየር መንኮራኩሮች፡ የጠፈር መንኮራ ኩሮች እና የነዚሁ ክፍሎች ) ፡ ፭ መርከቦችና ጀልባዎች፡ ፮ የካፒታል ( የኢንቨስትመንት ) ዕቃዎች፡- በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ባለሥልጣን በኩል ከቀረጥ ነፃ የመግባት መብት ያገኙ ዕቃዎች ብቻ ። ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ