ሠላሳ ሰባተኛ ዓመት ቍጥር ፲፮
የጋዜጣው ' ዋጋ ! ባር ' ውስጥ ' ባመት
ወ ታ ደ ራ ዊ
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
ማ ው ጫ
፲ ፱ ፻ ፸ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፵፱ / ፲፱፻፸ ዓ.ም.
የኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር የእርሻ ሰብል ገበያ ፕሮዤ ብድር ማጽደቂያ አዋጅ.
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፵፱ ፲፱፻፸ ዓ. ም. በኅብረተሰብኣዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥትና በኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ
አ ዋ ጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
፣ አጭር ርእስ ፤
ኢትዮጵ ”
አዲስ አበባ ነሐሴ ፬ ቀን ፲፱፻፸ ዓ ም.
ይህ አዋጅ « የኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር የእርሻ ሰብል ገበያ ፕሮዤ ብድር ማጽደቂያ አዋጅ ቍጥር ፩፻፵፱ ፲፱፻፸ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
በዚህ አዋጅ ውስጥ « የብድር ስምምነት » ማለት በኅ ብረተሰብኣዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥ ትና በኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር መካከል ሰኔ ፪ ቀን ፲፱፻፸ ዓ. ም. የተፈረመው የብድር ስምምነት ነው ።
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል
የፖስታ ሣጥን ቍጥር Ç ሺ፴፩ (1031)
የእርሻ ሰብል ገበያ ፕሮዤን በከፊል ለማስፈጸም እንዲ ውል ከኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር ስለተገኘው የሐያ አራት ሚሊዮን (24,000,000) የአሜሪካን ዶላር ብድር በኅ | Development Association (IDA) for the financing of part of ብረተሰብኣዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥትና በኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር (አይ.ዲ.ኤ) መካከል ሰኔ ፪ ቀን ፲፱፻፸ ዓ. ም. ዋሽንግተን ዲ.ሲ. ውስጥ የብድር ስም
| and
ይህም የብድር ስምምነት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት እን ዲመከርበት ቀርቦለት ምክር ቤቱም ስለተቀበለው ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግም ሐምሌ ፳፯ ቀን | uncil on the 3rd day of August, 1978 has ratified the said credit ፲፱፻፸ ዓ. ም. የተባለውን የብድር ስምምነት ስለአጸደቀው ፤ የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ.ም. አንቀጽ ፭ (፮) መሠ ረት የሚከተለው ታውጅዋል ።