×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የትራንዛክሽን ታክስ (ማሻሻያ) አዋጅ ቁጥር 159/1979

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

- ሠላሳ ስምንተኛ ዓመት ቊጥር ፰ 13
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ -
የአንዱ ዋጋ ብር 0.55
ማ ው ፲፱፻፸፩ ዓ. ም.
A ዋጅ ቍጥር ፩፻፶፱ ፲፱፻፸፩ ዓ. ም. የትራንዛክሽ, ታክስ (ማሻሻያ) አዋጅ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፷ ፲፱፻፸፩ ዓ. ም.
_ የአልኮል ኤክሣይዝ ታክስና የኤክሳይዝ - ታክስ (ማሻሻያ) አዋጅ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፶፱ ፲፱፻፸፩ ዓ. ም.
የትራንዛክሽን ታክስ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
ኢቅዮ †
6 - ብረተሰብኣ ጊያዊ መደራዊ ወም >
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፩፻፪
ገድ ፩፻፫
፩ ፤ አጭር ርዕስ ፤
ይህ አዋጅ « የትራንዛክሽን ታክስ (ማሻሻያ) አዋጅ ቍጥር ፩፻፶፱ ፲፱፻፸፩ ዓ ም. » ተብሎሊጠቀስ ይቻላል ።
፪ ፤ ማሻሻያ ፤
በ፲፱፻፶፭ ዓ. ም. የወጣው የትራንዛክሽን ታክስ አዋጅ ቍጥር ፪፻፭ እንደተሻሻለው እንደሚከተለው እንደገና
` ተ....
ሀ. አንቀጽ ፭ (ሀ) (፩) ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አን ቀጽ ፭ () (፩) ተተክቷል ፤
« ፭ (ሀ) (፩) ከውጭ አገር ወደ ኢትዮጵያ በሚገቡ ዕቃ ዎች ላይ የጉምሩክና ኤክሳይዝ አስተዳደር ከገመተው ዋጋ በመቶ አሥራ ስምንት (18%)
ለ. አንቀጽ ፲፩ (ሀ) ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አን ቀጽ ፲፩ (ሀ) ተተክቷል ፤
እንደነገሩ አግባብ ከፋብሪካው በጅምላ ወይም በችርቻሮ ባለፋብሪካዎች ዕቃዎቻቸውን ሲሸጡ ከሚ ቀበሉት ወይም በሚሸጡበት ዕቃ ሊከፈላቸው ከሚ ገባው ሙሉና ጠቅላላ ዋጋ (ገቢ) ላይ በመቶ ሰባት (7%) ታክስ ይከፍላሉ ። »
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት ለመወሰን በወጣው አዋጅ
ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭ ፮ መሠረት የሚከተ | No. 110/1977, it is hereby proclaimed as follows: ው ታውጅዋል ።

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?