×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፪፻፷፪/፲፱፻፷፯ ዓ.ም ኩቱርክ ሪፐብሊክ ጋር የተደረገው የባህል፣ የትምህርት፣ የሳይንስ የመገናኛ ብዙሀን' የወጣቶችና የስፖርት ትብብር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ የስፖርት ትብብር ስምምኖክራሲያዊ ሪፐብሊክና የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፶፪ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፲፯ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፪ / ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ከቱርክ ሪፐብሊክ ጋር የተደረገው የባህል ፣ የትምህርት ፣ | Agreement on Culture , Education , Science , Mass Media , የሳይንስ የመገናኛ ብዙሀን ፣ ትብብር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ ፫ሺ፩፻፷፯ ኣዋጅ ቁጥር ፬፻፷፪ / ፲፱፻፵፯ በቱርክ ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር የተደረገውን የባህል ፣ የትምህርት የሳይንስ ፣ የመገናኛ ብዙሀን የወጣቶችና ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ የባህል ፣ የሳይንስ ፣ የመገናኛ ብዙሀን ፣ የወጣቶችና የስፖርት | between the Federal Democratic republic of Ethiopia ትብብር ስምምነት ሰኔ ፲፰ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም አዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ ፣ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ | of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ | ratified said Agreement at its session held on the 30 ፳፫ ቀን ፲፱፻፲፯ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው | day of June , 2005 ; በመሆኑ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕጉመንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከ ተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ከቱርክ ሪፐብሊክ ጋር የተደረገው የባህል ፣ የትምህርት ፣ የሳይንስ የመገናኛ ብዙሀን ፣ የወጣቶችና የስፖርት ትብብር ስምምነት ማፅደቂያ ይችላል ፡፡ ያንዱ ዋጋ 2:30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ሺ ፩ ገጽ ፪ሺ፩፻፷፰ ፈዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፶፪ ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም የስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና በቱርክ ሪፐብሊክ መካከል ሰኔ ፲፰ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመው የባህል የትም ህርት ፣ የሳይንስ ፣ የመገናኛ ብዙሀን ፣ የወጣቶችና የስፖርት ትብብር ስምምነት ፀድቋል ፡፡ ስምምነቱን በሥራ ላይ የማዋል ሥልጣን ይህን ስምምነት በየሥልጣን ክልላቸው በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን ለወጣቶች ፣ ስፖር ትና ባህል ሚኒስቴር ፣ ለትምህርት ሚኒስቴር ፣ ለማስታወቂያ ሚኒስቴር እና ለሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን በዚህ አዋጅ ተሰጥቷቸዋል ፡፡ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ ኣዋጅ ከሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ ኣዲስ ኣበባ ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?