×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢትዮጵያ የምርት ገበያ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 550/2007

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፷፩ አዲስ አበባ ነሐሴ ፳፱ ቀን ፲፱፻፺፱
ማ ው ጫ
አዋጅ ቁጥር ፭፻፶ / ፲፱፻፺፱ ዓ.ም
የኢትዮጵያ የምርት ገበያ ማቋቋሚያ አዋጅ … ገጽ ፫ሺ፰፻፺፰
አዋጅ ቁጥር ፭፻፶ ፱፻፺፱
የኢትዮጵያ ምርት ገበያን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
የሀገሪቱን ግብርና በገበያ ላይ ወደተመሠረተ የአመራረት ሥርዓት ማሸጋገር ድህነትን ለመቀነስ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ፖሊሲዎች የተገለጸ በ ______ ቅታዊ የገበያ
አነስተኛ የግብርና አምራቾች
መረጃ እንዲያገኙና
ለምርታቸው የተሻለ መደራደር እንዲችሉ በማድረግ በገበያው ያላቸውን ተሳትፎ ማሳደግ ተገቢ በመሆኑ ፤
ያንዱ ዋጋ
ክፍል አንድ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ " የኢትዮጵያ የምርት ገበያ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፭፻፶፲፱፻፺፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡
ለዚህም ቀልጣፋ ፣ ሥርዓት ያለውና ወጥነት ያለው የግብርና ምርቶችን የገበያ ሥርዓት ማቋቋም | establish an efficient, orderly and unified marketing
አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ | Sub - Article (1) of the Constitution of the Federal ሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ / ፩ / መሠረት የሚከተ | Democratic Republic of Ethiopia, it is hereby ለው ታውጇል፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ... ቀ. ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?