አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቍጥር ፷
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
ጋ ዜ ጣ
የ ሽ ግ ግ ር
ማ ው ጫ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፷፰ ፲፱፻፹፮ ዓ.ም. የኢትሃርሶ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ገጽ ፫፻፲፱
ምክር ቤት ደንብ
ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፷፰ ፲፱፻፹፮
የሚኒስትሮች ምማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች
የኢትሐርሶን ድርጅት
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « የኢትሐርሶ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስት ሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፷፰ ፲፱፻፹፯ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፪ · መቋቋም
፩. የኢትሐርሶ ድርጅት (ከዚህ በኋላ « ድርጅት » እየ ተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
፪. ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
፫. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለ ሥልጣን ይሆናል ።
አዲስ አበባ የካቲት ፮ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
ለመወሰን በወ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚ ኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ጣው አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹ ልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፯ ፩ 0 | Duties of the Prime Minister and The Coumeil of Ministers መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
አንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት
የፖስታ ሣጥን ቍ.፹ሺ፩ (80,001)