የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አስራ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፬ አዲስ አበባ ግነቦት ፲፫ ቀን ፪ሺ፪ ዓ.ም.
ደን: ቁጥር ፩፻ G ፯፪ሺ፪
የኢንፎርሜሽን ቴክኖሉጂ ፓ C ክ ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጽ ሯሺ ፻፷
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ö ፻፸፯ / ፪ሺ፪ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ ኮርፖሬሽንን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
አውጥቷል ፡፡
፩. አጭር ርዕስ
ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ
አንቀጽ ፭ እና በመንግስት
ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፯ ______ ሉ ፓርክ |
ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸፯ / ፪ሺ፪ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡
፪. መቋቋም
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ | This Regulation is issued by the Council of Ministers ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና
ቁጥር ፬፻፸፩ / ፲፱፻፺፰
የልማት ድርጅቶች አዋጅ
መሠረት ይህን ደንብ
፩. የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ ኮርፖሬሽን (ከዚህ በኋላ ኮርፖሬሽን እየተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ፡፡
፪. ኮርፖሬሽኑ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ፡፡
፫. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
የኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሉጂ ልማት ኤጀንሲ የኮርፖሬሽኑ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ይሆናል ፡፡
፬ ዋና መሥሪ ቤት
የኮርፖሬሽኑ ዋና መሥሪያ ቤት በአዲስ አበባ ሆኖ እንደአስፈላጊነቱ በማናቸውም ሥፍራ ቅርንጫፍ ሊኖረው ይችላል ፡፡
ሹ ዓላማ
ኮርፖሬሽኑ የተቋቋመባቸው ዓላማዎች የሚከተሉት ናቸው፡ ፩. የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ ማልማትና ማካሄድ ፤ እና
፪. ከኢንፎርሜሽን ቴክኖሉጂ ፓርክ ጋር የተያያዙ አገልግሎቶችን መስጠት ፡፡
ያንዱዋጋ
| Duties of the Executive Organs of the Federal Democratic
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩