×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን እንደገና ማቋቋሚያ የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 247/2011

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፹፩ አዲስ አበባ ሐምሌ ፩ ቀን ፪ሺ ዓ.ም..
ደንብ ቁጥር ፪፻፵፯፪ሺ፫
የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን እንደገና ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ … ገጽ ፭ሺ፱፻፺፯
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፵፯ / ፪ሺ፫ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣንን እንደገና ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የኢትዮጵያ መንገዶች
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ / ፪ሺ፫ አንቀጽ ደንብ አውጥቷል ፡፡
፭ እና አንቀጽ ፴፬ መሠረት __. ለሥልጣን እንደገና | 1. Short Title
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞኪራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፵፯ / ፪ሺ፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡:
፪. ትርጓሜ
በዚህ ደንብ ውስጥ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም ካላሰጠው በስተቀር፡ ያንዱ ዋጋ
፩ / “ መንገድ ” ማለት ባለሥልጣኑ የሚያስተዳድረው ማንኛውም መንገድ ሲሆን በመንገዶች ክልል ውስጥ የሚገኙ ድልድዮችን ፣ ፉካዎችን ፣ የውሃ መውረጃ ቦዮችን ፣ የትራፊክ ደህንነት ምልክቶችንና የመሳሰሉትን ይጨምራል ፤
፪ / “ የመንገድ ሥራ ” ማለት የመንገድ ግንባታ ፣ ጥገና ፣ ማሻሻል ወይም መልሶ ግንባታ ሲሆን ተያያዥነት ያላቸውን ተግባራት ይጨምራል ፤
፫ / “ ድንገተኛ ሁኔታ ” ማለት ትራንስፖርትን ሊያስተጓጉል የሚችል በመንገድ ላይ የሚከሰት ናዳ ፣ የመሬት መንሽራተት ፣ የመኪና ግጭት ወይም ሌላ ክስተት ነው ፡፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?