ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፸ አዲስ አበባ ሐምሌ ፲፱ ቀን ፪ሺ ü ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
የባቡር ትራንስፖርት አስተዳደር አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፵፰ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
ንዱ ዋጋ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ኢኮኖሚያዊ ዕድገት የሚደግፍ አማራጭ የትራንስፖርት ንዑስ ዘርፍ ለማድረግ የሚያስችል ምቹ ሁኔታ መፍጠር
የሚገባ በመሆኑ፡
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፵፰ / ፪ሺ፱
የባቡር ትራንስፖርት አስተዳደር አዋጅ
የባቡር መሰረተ - ልማቶ ቡ 0 ትና
አገልግሎት ላይ
የሚውሉበት ሀገር አቀፍ ደረጃ የሚወሰንበት ሥርዓት መዘርጋት የሚያስፈልግ በመሆኑ፡
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ ንግስት አንቀጽ ፶፭ (፪) (ሐ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡ ክፍል አንድ ጠቅላላ ድንጋጌዎች
አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ “ የባቡር ትራንስፖርት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፵፰ / ፪ሺ፱ ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል::
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሢ.ቀ ፹፩